ቢዝነስ ዜና

ራይድ ምን ተፈራረመ

እነሆ RIDE በመጭው 5 ዓመታት ለብዙ ወጣቶች የስራ እድል ለመፍጠር ዛሬ ከስራ ክህሎት ሚንስትር ቢሮ ጋር በአብሮነት ለመስራት MOU ተፈራርሟል::ድርጅታችን እስካሁን በቴክኖሎጂ ያካበተውን ጥልቅ ልምድ በይበልጥ በማጎልበት ከስራ ክህሎት ሚንስትር ከፍተኛ አቅም ጋር አጣምሮ...

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ እና ዶዳይ የገቡትን ዉል አቋረጡ

የ40 ያህል የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን የሚመራው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ከጃፓናዊው የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል አምራች ኩባንያው ከሆነዉ ዶዳይ ግሩፕ ኢንክ ጋር የነበረውን የመግባቢያ ሰነድ ማቋረጡን አስታውቋል። ስምምነቱ ጥቅምት 11 ቀን 2017 የተፈረመ ሲሆን በአዲስ አበባ...

ብሔራዊ ባንክ የግምጃ ቤት ሰነዶችን ለገበያ ሊያቀርብ ነዉ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የመንግስት የግምጃ ቤት ሰነዶችን (T-bills) በዘመናዊ መልኩ ወደ ገበያ የሚያቀርብበትን ስርዓት በቅርቡ ይፋ እንደሚያደርግ አስታውቋል። ይህ አዲስ ስርዓት ዜጎች እና ኢንቨስተሮች በመንግስት የግምጃ ቤት ሰነዶች ላይ ኢንቨስት በማድረግ በሀገሪቱ የኢኮኖሚ እድገት...

በሆርቲካልቸር ዘርፍ ኢንቨስትመንት ለማበረታታት የመሬት አቅርቦት አስፈላጊ መሆኑ ተገለጸ

በኢትዮጵያ የሆርቲካልቸር ዘርፍ ላይ ለመሰማራት የሚመጡ ኢንቨስተሮች መሬት ለማግኘት እንዳይቸገሩ በጥናት ላይ የተመሰረተ የመሬት ልየታ እንዲኖር ጥሪ ቀረበ። የኢትዮጵያ ሆርቲካልቸር አምራቾችና ላኪዎች ማህበር ዋና ዳይሬክተር ቴዎድሮስ ዘዉዴ እንደገለጹት፣ የመሬት ችግር በዘርፉ ካሉ ዋና ዋና ተግዳሮቶች...

የቻይና አምባሳደር ከኦሞቲክ መስራች አቶ ኢያሱ ጋር ተወያዮ

በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቺን ሀይ የተመራ የኢንቨስተሮች ልዑክ ከኦሞቲክ ግሩፕ መስራችና ባለቤት እንዲሁም ከአፍሪካ ቦክስ ኮንፌደሬሽን ፕረዝዳንት ከሆኑት አቶ ኢያሱ ወሰን ጋር ተወያዩ።‎‎በቻይና አምባሳደር ቺን ሀይ የተመራው ልዑክ አርባምንጭ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች