ቢዝነስ ዜና

ሁለት ባንኮች በኢትዮጵያ የመጀመርያው የኢንቨስትመንት ባንክ ፈቃድ አገኙ

ሲቢኢ ካፒታል አክሲዮን ኢንቨስትመንት ባንክ እና ወጋገን ካፒታል አክሲዮን ማህበር ኢንቨስትመንት ባንክ ፈቃድ ያገኙት የመጀመርያው የኢንቨስትመንት ባንኮች ናቸው። እነዚህ ባንኮች እራሳቸውን ችለው የተቋቋሙ የካፒታል ገበያ ስራ ብቻ የሚሰሩ የኢንቨስትመንት ባንኮች ናቸው። በተጨማሪም ለአምስት የካፒታል ገበያ አገልግሎት...

የሦስቱ ተቋማት የዲጂታል ኢንሹራንስ ምን ይዞልን መጣ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ፣ ሉሲ ኢንሹራንስ አ.ማ እና ካቻ ዲጂታል ፋይናንሺያል ሰርቪስ በጋራ በመሆን «አጋር» የተሰኘ ለኢንሹራንስ ተጠቃሚዎች ፣ ለሜትር ታክሲ አሽከርካሪዎች እና ለደሞዝተኞች የሚሆን የዲጂታል ብድር እና ቁጠባ አገልግሎት በዛሬው ዕለት በይፋ አስጀምረዋል፡፡ በኢትዮጵያ የኢንሹራንስ...

እናት ባንክ “እማዬ” የተሰኘ ቅርንጫፍ ከፈተ

#እማዬ የተሰኘው አዲሱ ቅርንጫፍ ልጆች ለእናቶቻቸው ፕሮግራሞችን በነፃ ማዘጋጀት የሚችሉበት መሆኑም ተነግሯል። ይህ በአይነቱ የተለየ ነው የተባለለት አዲሱ ቅርንጫፍ ከባንክ አገልግሎቱ በተጨማሪ ተጓዳኝ የሆኑ ተግባራት ይከውንበታል ተብሏል። ባንኩ "እማዬ" የሚል ስያሜ የሰጠው ይህ ቅርንጫፍ በእናትነታቸው ብዙ...

የተሻሻሉ የቡና ምርጥ ዘሮችን ማቅረቡን የቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ

የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን 49 የተሻሻሉ የቡና ምርጥ ዘሮችን ማቅረቡን ለጣቢያችን አስታዉቋል፡፡ ከኢትዮ ኤፍኤም ጋር ቆይታ ያደረጉት የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ታጋይ ኑሩ፤ የአየር ንብረትን መቋቋም የሚችሉ የቡና ምርጥ ዘሮችን ማቅረባቸዉን...

ወደ ውጭ አገር ስለሚላኩ ዕቃዎች የቀረጥና ታክስ ክፍያ

የምርት ወይም የጥገና ሂደታቸውን አጠናቀው እንዲመለሱ ወደ ውጭ አገር ስለሚላኩ ዕቃዎች (በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀፅ 66 መሰረት) 1) ዕቃዎች የምርት ሂደታቸውን በውጭ አገር እንዲያጠናቅቁ የገንዘብ ሚኒስቴር በሚያወጣው መመሪያ መሠረት ኮሚሽኑ ሲፈቅድ በጊዜያዊነት ወደ ውጭ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች