ቢዝነስ ዜና

ንግድ ባንክ በሲቢኢ ኑር  የሰበሰበው ገንዘብ ከ200 ቢሊዮን ብር አለፈ

በኢትዮጵያ ፈር ቀዳጅ በመሆን ከ11 ዓመታት በፊት የተሟላ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት መስጠት የጀመረው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ በአሁኑ ጊዜ ከ7.3 ሚሊዮን በላይ አስቀማጭ ደንበኞችን በማፍራት የተቀማጭ ገንዘቡን ከ200 ቢሊዮን ብር በላይ ማድረስ ችሏል።  የኢትዮጵያ ንግድ...

የኢትዮጵያ ብር በሩሲያ የባንክ ምንዛሬ ተመን ወጣለት

የሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ ሌሊት ላይ ይፋ ባደረገው መረጃ የኢትዮጵያን ብር በምንዛሬ ዝርዝር ውስጥ አካቷል። ይህም ማለት ብርን ወደ ሩብል እንዲሁም ሩብልን ደግሞ ወደ ብር መመንዘር የሚያስችል ዕድልን ይሰጣል። በዚህም መሰረት ባንኩ ለ100 የኢትዮጵያ ብር 57.5872  ሩብል...

ኢትዮጵያ ከቡና ምርት በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፍተኛ ገቢ አገኘች

ኢትዮጵያ በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት 468 ሺሕ 967 ሜትሪክ ቶን ቡና ወደ ዓለም አቀፍ ገበያ በመላክ፤ 2 ቢሊየን 653 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ማግኘቷን የቡና እና ሻይ ባለስልጣን አስታውቋል። ገቢው ከታቀደው አንፃር በመጠን 144 በመቶ እንዲሁም...

የአራራይ የታክሲ ዘርፍ ማህበር አባላት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ተረከቡ

ከሄኖሲስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ መሰረታዊ ህብረት ስራ ማህበር በተገኘ ብድር ከኢትዮ ኢቪ የመኪና አስመጪ ጋር በመተባበር የአራራይ የታክሲ ዘርፍ ማህበር ለቆጠቡ አባላቶቹ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን አስረክቧል። ሶስቱ ድርጅቶች በጋራ በመሆን ያስረከቧቸዉ መኪኖች የመጀመሪያ ዙር...

አስካሪ ሜታልስ በኢትዮጵያ ግዙፍ የወርቅ ፕሮጀክት ገዛ

አውስትራሊያዊው የአክሲዮን ኩባንያ አስካሪ ሜታልስ በኢትዮጵያ የሚገኘውን ትልቅ የኒጆ ወርቅ ፕሮጀክት ለመግዛት ስምምነት ላይ መድረሱን አስታወቀ። ግዢው ኩባንያው በኢትዮጵያ የማዕድን ኢንዱስትሪ ውስጥ ትልቅ ድርሻ እንዲይዝ የሚያስችለው ሲሆን፣ ፕሮጀክቱ 1,174 ካሬ ኪሎ ሜትር ስፋት አለው። ይህ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች