ቢዝነስ ዜና

ፊንቴክ 250 መኪኖችን ለደንበኞች አስረከበ

ከወለድ ነፃ የ50% (የሃምሳ ከመቶ) የብድር አገልግሎት ፊንቴክ ኢንቨስትመንት ኃ/የተ/የግል ማህበር ለ250 ደንበኞች የኤሌክትሪክ የቢዋይዲ መኪኖችን ዛሬ ሰኔ17/2017ዓ.ም.በመስቀል አደባባይ በተከናወነ ደማቅ ዝግጅት ለደንበኞች አስረከበ! ይህ መርሐ ግብር 20 ሺህ ኤሌክትሪክ መኪኖችን የመገጣጠም እና የማቅረብ ፕሮጀክት አካል...

3ተኛው ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን የንግድ ትርዒት ይካሄዳል

በከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር እውቅና ተሰጥቶት በዓለም አቀፉ ዲኤምጂ ኢቨንት (dmg events) የሚዘጋጀው ሦስተኛው ዓለም አቀፍ የቢግ 5 ኮንስትራክት ኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ኤግዚቢሽን፤ ሲምፖዚየም እና የንግድ ትርዒትን ከምስራቅ አፍሪካ መሰረተ ልማት እና...

ንብ ባንክ ከአሪፍ ፔይ ጋር ተፈራረመ

ለቢዝነስ ሰዎች ደህንነቱ የተጠበቀ አካታች የዲጂታል ክፍያዎችን ከሚያቀርበው አሪፍ ፔይ ጋር የተደረገው ስምምነት፣ የባንኩ ደንበኞች በካርድ ክፍያ ያለችግር እንዲገበያዩ፣ እንዲከፍሉ፣ ክፍያዎችንና ሽያጮችን እንዲከታተሉ በማድረግ ግብይቶችን እንዲያቀላጥፉ የሚያግዝ አሠራርን ለመተግበር የሚያግዝ መግባቢያ ነው ተብሏል። ዓለም አቀፍ...

ጊፍት የመጨረሻውን የቤቶች የሽያጭ ኤክስፖ ማካሄድ ጀመረ

ጊፍት ሪል ስቴት ከዛሬ ሰኔ 13 ጀምሮ እስከ ሰኔ 23 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ አራተኛውንና የመጨረሻውን ዙር ቤቶች ሽያጭ ማካሄድ መጀመሩን ዛሬ ነገረን። በ2 በመቶ ቅድመ ክፍያ እስከ ከ15 በመቶ  -25 በመቶ ልዩ ቅናሽ...

እናት ባንክ ከፍተኛውን የብሄራዊ ባንክ ሽልማት አሸነፈች

እናት ባንክ በኢትዮጵያ የባንክ ዘርፍ በሴቶች አካታች የባንክ አገልግሎት የምዘና መስፈርት ብቸኛና ቀዳሚ ባንክ በመባል ተሸለመች። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከዓለም ባንክ የሥርዓተ-ፆታ ፈጠራ ጋር በመተባበር ባካሄዱት የ2025 የባንኮች የስርዓተ ፆታ አካታችነት ምዘና መስፈርት መሰረት እናት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች