ቢዝነስ ዜና

Commercial Bank of EthiopiaExchange Rate Applicable for Tuesday, April 22, 2025.

ብሔራዊ ባንክ በሚያወጣዉ የውጭ ምንዛሬ ጨረታዎች ላይ ግልጽነት እንዲኖር የዘርፉ ባለሞያዎች ጠየቁ

የሀገር ውስጥ ባንኮች በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ  በሚካሄዱት የውጭ ምንዛሬ ጨረታዎች ሂደትና ውጤት ላይ በቂ ግልጽነት አለመኖሩን በመተቸት ቅሬታቸውን እየገለጹ ናቸው። ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ የባንክ ባለሙያዎች ለካፒታል ጋዜጣ እንደተናገሩት፣ ባንኮች ለጨረታ ያቀረቡት ዋጋ ተቀባይነት ያገኘ ስለመሆኑ...

የሰለጠነ የፋይናንስ ባለሙያ እጥረት በኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ ላይ ስጋት ፈጠረ

በኢትዮጵያ ፈጣን ዕድገት እያስመዘገበ በሚገኘው የፋይናንስ ዘርፍ የሰለጠነ የሰው ኃይል ከፍተኛ ፍላጎት እየታየ ቢሆንም፣ ይህንን ፍላጎት ለማሟላት የሚደረገው ጥረት በርካታ እንቅፋቶች እንደተጋረጠበት ተገለጸ። በዘርፉ የነፃ ገበያ ፖሊሲ መተግበርና የውጭ ኩባንያዎች ወደ ገበያው መግባታቸው በተለይም በኢንሹራንስ፣...

ዳሸን ባንክ በሞባይል መተግበሪያው የኦንላይን የገበያ አገልግሎት አስጀመረ

ዳሸን ባንክ ለደንበኞቹ ምቾትን ለማሳደግ በሚያስችል አዲስ እርምጃ የፈጠራውን “ዳሸን ሱፐር አፕ” በመጠቀም የኦንላይን የገበያ (ኢ-ኮሜርስ) አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። ይህ አዲስ አገልግሎት ደንበኞች ከቤታቸው ሆነው በቀላሉ የተለያዩ ምርቶችን እንዲገዙ በማድረግ የበዓል እና የዕለት ተዕለት ፍላጎቶቻቸውን...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሌጎስ የሚያርገውን ሳምንታዊ በረራ በእጥፍ አሳደገ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ናይጄርያ ሌጎስ ከተማ እያደረገ ያለውን 7 ሳምንታዊ በረራ ከሰኔ 24 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ 14 ሳምንታዊ በረራ አሳደገ፡፡ ይህም ለደንበኞቹ ይበልጥ ምቹ የበረራ አማራጭ መስጠት የሚያስችል መሆኑን አየር መንገዱ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች