ቢዝነስ ዜና

ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ከ12 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ለገበያ አቀረበ

የመገናኛ ብዙሀን ባለሙያዎች፣ የኪነ ጥበብ ሰዎች እና ታዋቂ ግለሰቦች በአማራ ክልል እንሳሮ ወረዳ ለሚ ከተማ አቅራቢያ የተገነባውን የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ የስራ እንቅስቃሴን እየጎበኙ ነው። ለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ ከ1ሺህ በላይ ለሆኑ ዜጎች የስራ ዕድል መፍጠሩ...

ኢትዮ ቴሌኮም እና ቪዛ ዓለም አቀፍ የዲጂታል ፋይናንስ መፍትሄዎችን ለማጠናከር መከሩ!

የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ከቪዛ ኢንክ የደቡብ እና ምስራቅ አፍሪካ ሪጅኖች ም/ፕሬዝዳንትና ኃላፊ ሚካኤል በርነር ከሚመራ የልዑካን ቡድን ጋር በዓለም አቀፍ የዲጂታል የፋይናንስ አገልግሎቶች ላይ አዳዲስ የትብብር ዕድሎችን ለመፈተሽ የሚያስችል ውይይት...

የኢትዮ-ሳዑዲ የጋራ ንግድ ም/ቤት ስብሰባ በሳዉዲ

የኢትዮ-ሳዑዲ የጋራ ንግድ ም/ቤት የመጀመሪያ ስብሰባ እና የቢዝነስ ፎረም ሚያዚያ 14 ቀን 2017 በሳዑዲ አረቢያ ዋና ከተማ ሪያድ ተካሄዷል።በስብሰባው ላይ ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ፕሬዚደንት ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር  መድረኩ በሁለቱም...

ቀነኒሳ በቀለ በጉዳት ከለንደን ማራቶን ውጭ ሆነ

አንጋፋው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ባጋራው መልዕክት "በእሁዱ ውድድር ለመሮጥ ባለኝ ጉጉት ቀን ስቆጥር ነበር ፣ ነገር ግን ልምምድ ላይ በገጠመኝ ጉዳት ምክንያት ከውድድሩ ውጭ ለመሆን ተገድጃለሁ" ብሏል። በዓለም ላይ ላሉ አድናቂዎቹ ለድጋፋቸውና...

ብሪክስ የአሜሪካን ዶላርን የሚተካ የክፍያ ሥርዓት ለመጀመር በዝግጅት ላይ መሆናቸው ተነገረ

የብሪክስ አባል ሀገራት በአለም አቀፍ ንግድ ላይ የአሜሪካን ዶላር የበላይነትን ለመገዳደር አዲስ የክፍያ ሥርዓት ለመጀመር በዝግጅት ላይ መሆናቸውን በቅርቡ ይፋ አድርገዋል። የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ እንደተናገሩት ይህ አዲስ የክፍያ ዘዴ ከባህላዊው ሥርዓት ፈጽሞ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች