ቴክኖ-ቢዝ

ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ የኢትዮጵያን የኒኩሌር ሃይል  ፕሮጀክት እንዲያግዝ ጥሪ ቀረበ

"ኢትዮጵያ የኒኩሌር ቴክኖሎጂን ለሰላማዊ ዓላማ ለመጠቀም ቁርጠኛ ናት" የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶ/ር  በለጠ ሞላ፤ ኢትዮጵያ ለሁሉን አቀፍ ዕድገት የኒኩሌር ሳይንስና ቴክኖሎጂን ለሰላማዊ ዓላማ ለመጠቀም ቁርጠኛ ናት አሉ። በኦስትርያ ቬና እየተካሄደ በሚገኘው 69ኛው የዓለም አቀፍ አቶሚክ ኢነርጂ...

ቲክቶክን እንዲሞት ልንተወው እንችላለን – ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ

በቻይናውያን ባለሀብቶች ባለቤትነት የተያዘው ቲክቶክ በአሜሪካ ገዢ እየፈለገ ባለበት በአሁኑ ወቅት የአሜሪካ እና የቻይና ባለሥልጣናት ሰኞ ዕለት በስፔን የንግድ ድርድር ማድረግ መጀመራቸውን ቢቢሲ ዘግቧል። ድርድሩ የሚመራው በአሜሪካው የግምጃ ቤት ኃላፊ ስኮት ቤሴንት እና የቻይናው ምክትል...

ግብፅ ከሰሞኑ በርካታ ህፃናት ቲክቶከሮች እያሰረች ነው

የግብፅ አስተዳደር በሚሊየን የሚቆጠሩ ተከታይ ያላቸውን ህፃናት ቲክቶከሮች እሴትን ከመሸርሸር እስከ ገንዘብ ማጭበርበር ድረስ እየከሰሰ እያሰረ ነው ተብሏል። ፖሊስ ያልተገባ የገንዘብ ጥቅም አግኝተዋል ያላቸውን ቢያንስ 10 ጉዳዮች እየመረመረ መሆኑን እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችን መያዙን ተጠርጣሪዎች...

ቴክኒክና ሞያ ተቋማት ተግባር ተኮር ስልጠናን ከኢንዱስትሪዎች …

ይህ የተባለው ተግባረዕድ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ፣ ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ፣ ኬፕለር እና ኤስ ኦ ኤስ ችልድረን ቪሌጅስ በጋራ በመሆን ባሰናዱት የስራ አውደ ርዕይ ሲካሄድ ነው፡፡ ኢንዱስትሪውና የሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጆች ስልጠናዎችን በጋራ መስጠት ከቻሉ ተማሪው...

በቲክ ቶክ ቪዲዮዎችን አብዝቶ  መመልከት ከአልኮል ከመጠጣት በአምስት እጥፍ አዕምሮን ይጎዳል

በቲያንጂን መደበኛ ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር ኪያንግ ዋንግ የሚመራው እና በኒውሮኢሜጅ  የታተመ ጥናት አስገራሚ ነገር አግኝቷል፦ አጫጭር ቪዲዮዎችን ያለ ገደብ ማየት ማዝናናት ብቻ ሳይሆን አንጎልዎን በአካል ሊለውጠው ይችላል። አጫጭር ቅንጥቦች ፈጣን "ርካሽ" ዶፓሚን ይሰጣሉ፣ የነርቭ ስርዓትን ያበላሻሉ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች