ዋናው ጤና

በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ የካንሰር መድኃኒቶችን ለማምረት እንቅስቃሴ ተጀመረ

በአሁኑ ወቅት የካንሰር መድኃኒቶች በሀገር ውስጥ የማይመረቱ ሲሆን አሁን ላይ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የካንሰር መድኃኒቶችን እና ክትባቶችን በሀገር ውስጥ ለማምረት ሰፊ እንቅስቃሴ እየተደረገ ስለመሆኑ ተነግሯል። በአርማወር ሀንሰን የምርምር ኢንሲቲትዩት የፋርማሲዩቲካል ኢንድስትሪ ልማት ዘርፍ  ም/ዳይሬክተር ረ/ፕሮፌሰር...

የጤና ሚኒስቴር  የሆስፒታሎች ጥምረት ለጥራት መርሐ ግብር አጠናቀቀ

የጤና ሚኒስቴር የሕክምና አገልግሎት ጥራትን፣ ፍትሐዊነትን እና ተደራሽነትን ለማረጋገጥ ያለመውን "የኢትዮጵያ ሆስፒታሎች ጥምረት ለጥራት" አራተኛ ዙር ማጠቃለያ እና የአምስተኛ ዙር ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት የካቲት 27 ቀን 2018 ዓ.ም. በዓድዋ ድል መታሰቢያ አካሂዷል። በመድረኩ ላይ የጤና...

የጤና አገልግሎትን ለማዘመን የቀረበው ድጋፍ

የጤና ሚኒስቴር በገጠራማው የሀገራችን ክፍሎች የሚታየውን የሕክምና አቅርቦት ችግር ለመቅረፍና የአገልግሎት ጥራትን ለማሻሻል የሚያግዙ 1,183 የሞተር ሳይክሎች እና 380 የሶላር የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎች ድጋፍ አበረከተ። በተካሄደው የርክክብ መርሃ ግብር ላይ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ደባ...

ከአክሱም እስከ አሜሪካ የመንትዮቹ የህክምና ጉዞ!

ተጣብቀው ተወልደው ለሁለት ዓመታት ያህል አንድ ላይ የቆዩት ተአምረኞቹ መንትዮች ህያብ እና ወህብቶ በአሜሪካ በሚገኘው ሴይንት ሉዊስ ሆስፒታል በተደረገላቸው እጅግ ውስብስብ ቀዶ ህክምና በስኬት መለያየታቸው ተበሰረ። ታሪኩ የሚጀምረው መጋቢት 2016 ዓ.ም በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ኮንፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ...

በኢትዮጵያ ታዳጊዎችና እና ወጣቶች ላይ እየታየ ያለው የአእምሮ ጤና መታወክ አሳሳቢ መሆኑ ተገለጸ

በኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኙ ታዳጊዎች እና ወጣቶች ላይ እንደ ድብርት እና ጭንቀት ያሉ የአእምሮ ጤና እክሎች በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመሩ መሆኑን የአእምሮ ህክምና ስፔሻሊስት የሆኑት ዶክተር ሰላማዊት ዳሮታ ተናገረዋል። ይህ እያደገ የመጣው አዝማሚያ በተለይ በአንደኛ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች