ዋናው ጤና

በስኳር ህመም እየተጠቁ ያሉ ህፃናት እና ወጣቶች ቁጥራቸው እየጨመረ ነዉ

በአሁኑ ወቅት ዓይነት 1 በሚባለው የስኳር ህመም በርካታ ህፃናትና ወጣቶች ተጋላጭ እየሆኑ መምጣታቸውን  የኢትዮጵያ ስኳር ህሙማን ማህበር  አስታውቋል። የማህበሩ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ኤርሚያስ ገ/ማርያም በነበራቸዉ ቆይታ እንደገለጹት ህመሙ  በአብዛኛው በህፃናትና በወጣቶች ዘንድ...

ለ207 የልብ ሕሙማን ሕጻናት ነጻ የልብ ሕክምና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ

❤ በቀጣይ 1 ሺህ የልብ ሕሙማን ሕጻናት በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ለማሳከም ታቅዷል፣───በኸርት ቱ ኸርት ቺልድረንስ ኤይድ የመድሃኒት፣ የግብአት አቅርቦትና አስተባባሪነት ከጤና ሚኒስቴር እና ከተለያዩ የመንግስትና የግል የሕክምና ተቋማት ጋር በመተባበር እ.ኤ.አ ከ ኤኘሪል...

በ2026 በጤናዉ አምስት ከፍተኛ ደረጃ ያላቸው የአፍሪካ አገራት

የጤና አጠባበቅ የአንድን አገር የጤና ሥርዓት ብቃት፣ ተደራሽነት እና ጥንካሬ የሚያንጸባርቅ በመሆኑ ለኑሮ ጥራት ወሳኝ ማሳያ ነው። እነዚህን ሥርዓቶች ለመገምገም፣ ‘ኑምቢዮ’ የተባለው የኑሮ ጥራት መረጃ ቋት እንደ የሕክምና ባለሙያዎች፣ መሣሪያዎች፣ ሠራተኞች፣ ሐኪሞች እና ወጪዎች ያሉ...

የኢትዮጵያ የጨቅላ ህፃናት ህክምና ማኅበር ይፋዊ ምስረታውን አከበረ።

"ጤናማ ጅማሮ ለሁሉም ህፃናት" በሚል መርህ ዛሬ በሂልተን አዲስ አበባ ሆቴል ባካሄደው መርሃ ግብር ነው ምስረታውን ያከበረው። ​በጨቅላ ህፃናት ሰብ-ስፔሻሊስት ሐኪሞች የተመሰረተው የኢትዮጵያ የጨቅላ ህፃናት ህክምና ማኅበር በሀገሪቱ የጨቅላ ህፃናትን ሞት ለመቀነስና የእንክብካቤ ጥራትን ማሻሻል...

የዓለም ሜትሮሎጂ የአዲስ ኤሊኒኖ ክስተት

የዓለም ሜትሮሎጂ ድርጅት (WMO) ባወጣው መግለጫ፣ አዲስ የኤሊኖ (El Niño) ክስተት እንደሚፈጠር ያረጋገጠ ሲሆን ይህ ክስተት ከሰኔ እስከ ነሐሴ 2026 ባሉት ወራት ውስጥ የማጋጠም ዕድሉ 80 በመቶ መሆኑን ገልጿል። የፓስፊክ ውቅያኖስ የውስጠኛው ክፍል ውሃ ከተለመደው...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች