ዓለም አቀፍ

ለዩክሬን የቶምሀውክ ሚሳኤል እሰጣለሁ – ትራምፕ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሩሲያ ጦርነቱን የማታቆም ከሆነ የቶምሀውክ ረዥም ርቀት ተወንጫፊ ሚሳኤል ለዩክሬን እልካለሁ አሉ፡፡ ትራምፕ ይህንን ያሉት ከዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮለድሚር ዘለንስኪ ጋር ለሁለተኛ ጊዜ በስልክ ካወሩ በኋላ ነው ተብሏል፡፡ ቮለድሚር ዘለንስኪ ሩሲያ እያደረሰችብን ላለው...

ማሊ የአሜሪካ ጎብኚዎች ለቪዛ 10 ሺህ ዶላር እንዲያሲዙ ወሰነች

የምዕራብ አፍሪካዋ አገር ማሊን ለመጎብኘት ወይም ለሥራ የሚመጡ የአሜሪካ ዜጎች ቪዛ ለማግኘት 10 ሺህ ዶላር እንዲያሲዙ የአገሪቱ መንግሥት ወስኗል። ይህ የአገሪቱ ውሳኔ የመጣው የአሜሪካ መንግሥት በዜጎቿ ላይ ተመሳሳይ የሆነ እርምጃ ካስቀመጠ በኋላ ነው። በማሊ የሚገኘው የአሜሪካ...

የእስራኤል ታጋቾች መለቀቅ

በሃማስና እስራኤል መካከል በተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት መሰረት የመጀመሪያው የታጋቾች የልውውጥ ሂደት መካሄድ ጀምሯል። በዚህም ሀማስ ሰባት የእስራኤል ታጋቾችን ለቀይ መስቀል አስረክቧል። ቀይ መስቀልም የመጀመሪያ ታጋዮችን ለእስራኤል ወታደሮች ማስተላለፍ ተገልጿል ። ታጋቾቹ በቀይ መስቀል እጅ መግባታቸውን...

“ጦርነቱ አብቅቷል” ትራምፕ

የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የጋዛው ጦርነት አብቅቷል ፣ መካከለኛው ምሥራቅም ወደ መደበኛ ሁኔታው ​​ይመለሳል" ሲሉ ተናገሩ ። ትራምፕ ይሄንን ያሉት እስራኤልና ሐማስ ታጋቾችንና እስረኞችን ለመልቀቅ እየተጠባበቁ ባሉበት ወሳኝ ወቅት ነው። ለሁለት አመታት የዘለቀውን የጋዛ ጦርነት ለመቋጨት...

ማክሮን ከሥልጣን የለቀቁትን ጠቅላይ ሚኒስትር መልሰው ሾሙ

የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ከአራት ቀናት በፊት ሥልጣን የለቀቁትን ጠቅላይ ሚኒስትር ዳግመኛ ሾሙ። የፈረንሳዩ ጠቅላይ ሚኒስትር ሰባስሽን ሌኮርኑ አንድ ወር ሳይሞላቸው ሥልጣን መልቀቃቸው ይታወሳል። "ሥራውን አልፈልገውም፤ ኃላፊነቴን ጨርሻለሁ" ብለው ከሥልጣን የለቀቁት ሰባስሽን ሌኮርኑ ወደ ሥልጣን መመለሳቸው...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች