ዜና

“ንባብ ለህይወት!” ታላቅ የንባብ ሳምንት እና የመጻሕፍት አውደ ርዕይ

የኢትዮጵያ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት አገልግሎት እና የንባብ ለህይወት ፕሮጀክት በጋራ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ያዘጋጁት 8ኛው "ንባብ ለህይወት!" ታላቅ የንባብ ሳምንት እና የመጻሕፍት አውደ ርዕይ ሐምሌ 23/2018 ዓ.ም በይፋ ሲከፈት የኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና...

በጋምቤላ ክልል በጀት ዓመት ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር ከ2 ቢሊዮን በላይ ጭማሪ አሳየ

 በጋምቤላ ክልል በበጀት አመቱ በተከናወነው የገቢ አሰባሰብ ዙሪያ የተሻለ ውጤት መመዝገቡን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል። በቢሮዉ የእቅድ ዝግጅት ክትትልና ግምገማ ቡድን መሪ አቶ ሳሙኤል ገለታ ለብስራት ሬድዮ እንደተናገሩት በበጀት አመቱ ከ8 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ...

አቶ ዓለማየሁ ጢሞቴዎስ የ10 ዓመት እስራት ተፈረደባቸው

‎‎የሲዳማ ክልል ፍትሕ ቢሮ እንዳስታወቀው የቀድሞ የሲዳማ ክልል ሰላም እና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊዎች  ዓለማየሁ ጢሞቴዎስ እና የቀድሞ ፖሊስ ኮሚሽነር የነበሩት ሽመልስ ቶማስ በሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ የእስራት ውሳኔ ተላልፎባቸዋል።‎‎የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በቀድሞው...

ኤል ኒኖ በአፍሪካ ኢኮኖሚ ላይ እስከ 20 ቢሊዮን ዶላር ጉዳት ሊያደርስ ይችላል

በአሁኑ ወቅት በተለይ ኃይለኛ በሆነው የኤል ኒኖ የአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት በአፍሪካ ኢኮኖሚ ላይ ከ10 እስከ 20 ቢሊዮን ዶላር የሚደርስ ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርስ እንደሚችል የአፍሪካ ልማት ባንክ ከፍተኛ የአየር ንብረት ባለሙያ አስጠነቀቁ። ይህ አስጊ ሁኔታ...

የ8ኛው “ንባብ ለሕይወት!” ዓመታዊ የመጻሕፍት አውደ ርዕይ ጋዜጣዊ መግለጫ

ሐምሌ 20/2018 ዓ.ምበ የኢትዮጵያ ቤተ-መዛግብትና ቤተ-መጻሕፍት አገልግሎት እና ንባብ ለህይወት ኢትዮጵያ ፕሮጀክት በጋር የንባብ ሳምንት እና ዓመታዊ የመጻሕፍት አውደ ርዕይ ከሐምሌ 23 እስከ ሐምሌ 26/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ሊያካሒዱ እንደሆነ አዘጋጆቹ ገልጸዋል፡፡ ጋዜጣዊ መግለጫውን...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች