ዜና

​ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት ኢትዮጵያ ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲዋን እንድትቀጥል አሳሰበ

አይኤምኤፍ እና ኢትዮጵያ የ468 ሚሊዮን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ የሚያስገኘውን የባለሞያዎች ደረጃ ስምምነት ላይ ደረሱ ​ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት እያጋጠማት ያለውን ተለዋዋጭና አሳሳቢ የዓለም አቀፍ ኢኮኖሚ ሁኔታ ለመቋቋም እና የዋጋ ግሽበትን ለመቆጣጠር...

ሕወሃት በድጋሚ ሊያገረሽ ይችላል ላለው ቀውስ ዓለማቀፍ ጥሪ አቀረበ

ሕወሃት በትግራይ ክልል በድጋሚ ሊቀሰቀስ የሚችለውን አስከፊ ጦርነት ለማስቆም ዲፕሎማቶችና አጋር አገራት አፋጣኝ እርምጃ እንዲወስዱ ጥሪ አቀረበ። ድርጅቱ ለዓለማቀፉ ኅብረተሰብ በጽሁፍ ባስተላለፈው መልዕክት፣ የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት የተፈራረሙትን ሁለቱን ወገኖች ወደ ጠረጴዛ ለማምጣት ንቁ ሚና...

ኤርትራ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ምክትል ፕሬዝዳንት ሆና ተመረጠች

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ በ85ኛው መደበኛ ስብሰባው ላይ በባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲ ዙሪያ ያተኮሩ ቁልፍ አጀንዳዎችን የተወያየ ሲሆን፣ በስብሰባውም ለድርጅቱ 81ኛ ጠቅላላ ጉባኤ መሪ የሚሆኑትን አካላት መርጧል። በዚህም መሰረት የምስራቅ አፍሪካዊቷ ሀገር ኤርትራ የከፍተኛ አባል...

የአዲስ አበባ አውቶቡሶች በቻይና ቴክኖሎጂ ወደ ተፈጥሮ ጋዝ እየተቀየሩ ነው

ኢትዮጵያ ከውጭ በሚገባ ነዳጅ ላይ ያላትን ጥገኝነት ለመቀነስና ለአካባቢ ጥበቃ ተስማሚ የትራንስፖርት ሥርዓት ለመገንባት በሚታገዘው መጠነ ሰፊ ፕሮግራም፣ በአዲስ አበባ የሚገኙ ከ2,000 በላይ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡሶችን በስምንት ወራት ውስጥ ወደ ተፈጥሮ ጋዝ ተሽከርካሪነት የመቀየር...

ዲያስፓራ አዳባባይ መገናኛ አካባቢ የደረሰ አደጋ

ዲያስፓራ አዳባባይ መገናኛ አካባቢ በደረሰዉ የተሽከርካሪ አደጋ ምክንያት አሽከርካሪዎች አማራጭ መንገድ እንዲጠቀሙ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አሳሰበ፡፡ በአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የየካ ክፍለ ከተማ የትራፊክ ዲቪዥን ኃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ጋሻ ሁነኝ ሙሉጌታ ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች