ዜና

የዉሃን አጠቃቀም የሚመራ የቴክኒክ እና የህግ መመሪያ ዝግጅት ተደረገ

የተቀናጀ የውሃ ሀብት አስተዳደርን ለማጠናከር የሚያስችሉ መመሪያዎች፣ እና ማኑዋሎች ይፋ ተደርገዋል። የአሰራር ሂደቶች መመሪያ እና ማንዋሎቹ ይፋ የተደረጉት በ3ኛው የኢትዮጵያ የውሃ እና ኢነርጂ ሳምንት ላይ ነዉ። በውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር የተቀናጀ የውሃ ሀብት አስተዳደር መሪ ሥራ...

“ሪፖርተር” ጋዜጣዉና በይነ መረቡ ከህትመት እና ከስርጭት ለምን ታገዱ ?

ላለፉት 30 ዓመታት በህትመት ላይ የቆየው “ሪፖርተር” የአማርኛ ጋዜጣ “ላልተወሰነ ጊዜ” ከህትመት እና ከስርጭት “ሙሉ በሙሉ” ታገደ። በዚሁ መገናኛ ብዙሃን አሳታሚ ለህትመት የሚበቃው “ዘ ሪፖርተር” እንግሊዘኛ ጋዜጣ እና የጋዜጣው የበይነ መረብ ማሰራጫ ላይም ተመሳሳይ...

ኢትዮጵያ በአፍሪካ የመጀመሪያውን ዕውቅና የምታገኝበት መሆኑ ተገለጸ

በአፍሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ የ7ኛው ዓለም አቀፍ የድንገተኛ ሕክምና ቡድን ጠቅላላ ጉባኤ በአዲስ አበባ ከነገ ከጥቅምት 24 እስከ 26/ 2019 ዓ.ም ይካሄዳል፡፡ ከጉባኤው ጎን ለጎን የሁለትዮሽ ውይይቶችና ስምምነቶች እንደሚደረግ  የተገለጸ ሲሆን ኢትዮጱያ  የዓለም ጤና ድርጅት ባስቀመጠው...

የአሜሪካ መንግሥት በአርሲ የተፈጸሙ ግድያዎች በፅኑ እንዳሳሰቡት ገለፀ

የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥትበ በአርሲ የተፈጸሙ ግድያዎች በፅኑ እንዳሳሰበው ገለፀ።  ግድያዎች  በአግባቡ ተጣርተው ጥፋተኞች ለሕግ እንዲቀርቡም ጠይቋል። በአርሲ በተፈጸመ ጥቃት ከ 60 በላይ ንፁሐን ዜጎች መገደላቸው መዘገቡ ይታወሳል። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ቢሮ ባወጣው...

እነዮሐንስ ቧያለው ወደቀድሞው ማቆያ ክፍላቸዉ ተመለሱ

በቃሊቲ ማረሚያ ቤት “ታንከር” በተባለው “ልዩ ማግለያና የቅጣት ቦታ”  ታስረው የነበሩት ዮሐንስ ቧያለው፣ ጋዜጠኛ ዳዊት በጋሻው እና መንበር ዓለሙ ከአንድ ወር ክርክር በኋላ በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ወደቀድሞው የማቆያ ክፍላቸው መመለሳቸውን ጠበቃቸው ሰለሞን ገዛኸኝ  ገልጸዋል። በኢትዮጵያ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች