ዜና

ለ7ኛ ጠቅላላ ምርጫ የተመዘገቡት ከ54 ሚሊዮን በላይ መራጮች እነማን ናቸው?

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በሀገር አቀፍ ደረጃ የተከናወነውን የመራጮች ምዝገባ ዝርዝር መረጃ ይፋ ያደረገ አድርጓል። በጥቅሉ 54 ሚሊዮን 57 ሺህ 861 መራጮች መመዝገባቸውን የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ ገልጸዋል። ይህ ሰፊ ቁጥር እነማንን ያካተተ እንደሆነ እና በምን...

ጋና ለግብረሰዶማውያን የ3 ዓመት እስራት ደነገገች

​የጋና ፓርላማ የሀገሪቱን ባህላዊና ቤተሰባዊ እሴቶች ለመጠበቅ በሚል ግብረሰዶማዊነትን እና የኤል.ጂ.ቢ.ቲ.ኪው እንቅስቃሴዎችን ሙሉ በሙሉ የሚያግድ ጥብቅ ህግ አጽድቋል። በአዲሱ ድንጋጌ መሰረት፣ ራሳቸውን እንደ ግብረሰዶማዊ አድርገው በሚገልጹ ግለሰቦች ላይ እስከ 3 ዓመት የሚደርስ ፅኑ እስራት ይፈረድባቸዋል። ​የህጉ...

በኢትዮጵያ የከባድ የአዕምሮ ህመም 0 ነጥብ 6 በመቶ እንደሚደርስ ተገለጸ

በኢትዮጵያ በአሁን ሰአት የከባድ የአዕምሮ ህመም 0 ነጥብ 6 በመቶ እንደሚደርስና ይህም ማለት ከ1 ሺህ ሰው ውስጥ ወደ 5 የሚደርሱ ሰዎች ላይ እንደሚከሰት ተገለጿል:: ይህ የተገለፀው ኤካ ኮተቤ ሆስፒታል በዛሬው እለት ከሚዲያ ባለሙያዎች ጋር ባካሄደው...

ምርጫዉን ከአፍሪካ ተቋማት በስተቀር የውጭ ታዛቢዎች እንደማይሳተፉ ተነገረ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በሚቀጥለው ሳምንት በሚካሄደዉ ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ከአፍሪካ ተቋማት በስተቀር የውጭ ታዛቢዎች ፈቃድ አለማግኘታቸውን ገለጹ። ምርጫ ቦርድ የሰባተኛውን አገራዊ ምርጫ አጠቃላይ የቅድመ ምርጫ ሥራዎችንና የድምፅ መስጫ ቀን አስመልክቶ፣ ማክሰኞ ግንቦት 18 ቀን...

መቄዶኒያ 109 ኮንቴይነሮችን ተረከበ

​የመቄዶኒያ የበጎ አድራጎት ማህበር ባለፈው ዓመት በጋዜጠኛ ሰይፉ ፋንታሁን አስተባባሪነት በተሰበሰበው የሕዝብ ድጋፍ፣ ለረጅም ጊዜ የሚያገለግሉ ጥራት ያላቸው የፊኒሺንግ እቃዎች እና ዘመናዊ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን ወደ አገር ውስጥ በማስገባት ላይ ይገኛል። ማህበሩ እስካሁን ድረስ በአጠቃላይ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች