ምጣኔ ሀብት

ግዙፉ የቢሾፍቱ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ማሳያ ተጀመረ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቢሾፍቱ ለማስገንባት ያቀደውን ግዙፍ የአውሮፕላን ማረፊያ የግንባታ ፕሮጀክት ማሳያ በዛሬው ዕለት አስጀምሯል። የግንባታውን መዋቅር፣ የፋይናንስ ስትራቴጂ፣ የአደጋ ስጋት ምላሽ አሰጣጥ ማዕቀፎችን እንዲሁም ከባለድርሻ አካላት የሚጠበቁ ሚናዎችን ለፕሮጀክቱ ተሳታፊዎች ለማስገንዘብ ያለመ የሁለት ቀናት...

በሞተር ኃይል የሚንቀሳቀሱ ጀልባዎች እንዲገቡ ተፈቀደ

በሞተር ኃይል የሚንቀሳቀሱ ጀልባዎች ለአንድ ዓመት ከቀረጥ እና ከታክስ ነጻ ሆነው እንዲገቡ ተፈቅዷል አለ የገንዘብ ሚኒስቴር፡፡ ሚኒስቴሩ ለፋና ዲጂታል በላከው መግለጫ÷ ኢትዮጵያ ለቱሪስት መዳረሻ የሚሆኑ የበርካታ የተፈጥሮ ሀብቶች፣ የዱር አራዊት፣ አእዋፍ፣ ታሪካዊና ባህላዊ ቦታዎች ሌሎች...

ኢኩዊቲ ባንክ በኢትዮጵያ በዘርፉ ለመሰማራት አቀደ

ኢኩዊቲ ባንክ፣ በምስራቅ አፍሪካ ግንባር ቀደም ከሚባሉ የፋይናንስ ተቋማት አንዱ የሆነው፣ በኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ። ይህንን ፍላጎት አስመልክቶ ባንኩ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ጋር ዉይይት ማድረጋቸው ተገልጿል። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር) ባንኩ...

ለቡና ላኪነት የመነሻ ካፒታል በ 15 እጥፍ አድጎ ወደ 20 ሚሊዮን ብር ተሻገረ

በአዲሱ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን የቡና ግብይትና ጥራት ቁጥጥር መመሪያ መሠረት፣ የቡና ላኪነት ፈቃድ ለማግኘት የሚያስፈልገው የመነሻ ካፒታል በከፍተኛ ሁኔታ ጨመረ። ይህ ለውጥ ከዚህ በፊት በዘርፉ ላይ የነበሩ የንግድ ደንቦችን ለማጠናከርና በዘርፉ ያለውን ሕገወጥ...

ንግድ ባንክ እና ቦቲም ኩባንያ ህጋዊ የገንዘብ ማስተላለፊያ ስምምነት ተፈራረሙ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች ሰፊ ተደራሽነት ካለው ቦቲም ኩባንያ ጋር ህጋዊ የገንዘብ ማስተላለፊያ ዘዴዎችን ለማሳደግ እና በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን የሽርክና የጋራ የመግባቢያ ሠነድ መፈራረሙ ተገለጸ። ስምምነቱ የተፈረመው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት አቶ አቤ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች