ሰሞነኛ

‹‹ሥልጣን ይልቀቁ ፤ ፓርላማውም ይበተን››

ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ለጠ/ሚኒስትሩ ያቀረቡት ጥያቄ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 28ኛ መደበኛ ስብሰባውን ባሳለፍነው ሐሙስ ሰኔ 29 ቀን 2015 ዓ.ም አካሒዷል፡፡ በጉባዔው ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከምክር...

‹‹መንግሥት ሕዝቡን ይቅርታ ይጠይቅ ፤ ለሟች ቤተሰብም ካሳ ይክፈል›› የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ምክር ቤት

ግልፅ ደብዳቤ ለክቡር ጠቅላይ ሚ/ር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር) አዲስ አበባ ጉዳዩ:- በአለም መድረክ በወርቅ ቀለም የታተመውን የአድዋ ታሪክ ተገቢውን ክብር እንዲሰጠው ስለመጠየቅ ይመለከታል። ቅድመ እያቶቻችን የዛሬ 127 አመት ብዙ ፈተናዎችን አልፈው በነፃነታቸውና በሉአላዊነታቸው ምንም ድርድር ሳያደርጉ በጠላት ወረራ...

የቦረና ሕዝብ የሰቆቃ ጩኸት!

ኢትዮጵያ የምግብ ዋጋ ውድ ከኾነባቸው የአፍሪካ ሃገራት ከቀዳሚዎቹ ተርታ እንደምትመደብና ከዓለም 8ተኛ ደረጃ ላይ መኾኗ በቅርቡ ተሰምቷል፡፡ ከዚምባቡዌ ቀጥላ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ከፍተኛ የዋጋ ግሽበት ያለባት ሃገር እንደሆነችም በጥናት ተረጋግጧል፡፡ የኢትዮጵያ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት በዋጋ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች