ቢዝነስ ዜና

ዋና ጸሐፊው ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ተወካዮች ጋር ተወያዩ

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ዋና ፀሐፊ ዶክተር ቀነኒሳ ለሚ (ተባባሪ ፕሮፌሰር) ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የተለያዩ ኤጄንሲዎች ሀላፊዎች ጋር ተወያዩ፤ ዋና ጸሐፊው ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የተለያዩ ኤጄንሲዎች ተወካዮች ጋር በትብብር መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ...

ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ኤክስፖን ልታዘጋጅ ነው

ኢትዮጵያ በቴክኖሎጂ ዘርፍ ያላትን አቅም ለአለም ለማሳየት እና የአፍሪካ የቴክኖሎጂ ማዕከል ለመሆን የሚያስችላትን ጉዞ ያጠናክራል የተባዉ አለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ (ETEX 2025) በአዲስ አበባ  ልታዘጋጅ መሆኑ ተገለፀ። የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (INSA) እና የኢትዮጵያ አርቲፊሻል...

ኢትዮ ቴሌኮም እና ማስተር ካርድ የዲጂታል ውይይት አደረጉ  

በኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ እና የማስተርካርድ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ማርክ ኤሊዮት የተመራ የሁለቱ ተቋማት ከፍተኛ ኃላፊዎች ልዑክ በኢትዮጵያ አዳዲስ የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶችን ለማስጀመር የትብብር እድሎችን ለመፈተሽ የሚያስችል ውይይት አካሄዱ። ይህ የትብብር ማእቀፍ የቴሌብርን...

ታሜሶል ኮምኒኬሽን የአዲስ አመት ዋዜማ ኤግዚቢሽንን በተከታታይ ማስተናገድ የሚያስችለውን ጨረታ አሸነፈ

የ2018 አዲስ አመት ዋዜማ ኤግዚቢሽንን ለማዘጋጀት ዛሬ መጋቢት 16 ቀን በተከፈተው ጨረታ ታሜሶል ኮምኒኬሽን በ92 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር አሸናፊ ሆነ፡፡ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማእከል የተዘጋጀውን የ2017 የአዲስ አመት ዋዜማ ያዘጋጀው ታሜሶል ቀጣዩን የአዲስ አመት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች