ብዝሃ ሃይማኖት

የቤተ ክርስቲያኗ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባዔ ዓለም አቀፍ መደበኛ ስብሰባ መካሄድ ጀመረ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባዔ 44ኛው ዓለም አቀፍ መደበኛ ስብሰባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በጉባኤው ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስን ጨምሮ በመላው ዓለም የሚገኙ አህጉረ...

“ቅዱስነታቸው ምንም ያቀረቡት ጥያቄ የሌለ መሆኑን እንገልጻለን”

የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽሕፈት ቤት "ከናፍረ ጻድቃን ያረትዓ ስምዐ፤ ወሰማዕት ጕጉእ ቦ ልሳን እኩይ፦ የጻድቃን ከንፈሮች ምስክርነትን ያቀናሉ፤ የሚቸኩል ምስክር ግን ክፉ አንደበት አለው።" ከብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽሕፈት ቤት ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ ብፁዕ...

የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ እና ረድኤቷ አይለየን

መካከሏ ገነት፤ ዳሯ እሳት ይሁን መስከረም 21 ብዙሃን ማርያም ይባላል፡፡ ይህ ዕለት ስለ ሁለት ነገር ይዘከራል፡፡ የመጀመሪያው በ325 ዓ.ም በኒቂያ ጉባኤ 318ቱ ሊቃውንት አርዮስን አውግዘው የለዩበትና “በአንድ አምላክ እናምናለን” የሚለውን የሃይማኖት ጸሎትና ሌሎችንም የሃይማኖት ውሳኔዎችን...

እንኳን ለመስቀል ደመራ በዓል አደረሳችሁ

መስቀል በብሉይ የወንጀለኞች መቅጫ ቢሆንም ለዓለም መዳኛነት መርጦታልና ትንቢት ሲነገርለት፣ በበርካታ ምሳሌዎች ሲገለጥ ኖሯል፡፡ የሰው ልጅ ራሱ አርአያ ትዕምርተ መስቀል ነው፡፡ ይስሐቅ ሊሰዋ ሲሔድ የተሸከመው እንጨት፣ ቅዱስ ያዕቆብ ያያት የወርቅ መሰላል፣ ባሕረ ኤርትራን የከፈለችው የሙሴ...

የሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት መነኮሳትን ለመደገፍ 30 ሚሊዮን የሚጠጋ ገንዘብ ተሰበሰበ

በተፈጥሮና በሰዉ ሰራሽ አደጋዎች ችግር ላይ ወድቀዉ ለሚገኙት የምስራቅ በለሳ ወረዳ ቤተክህነት የሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት መነኮሳት ወደ 30 ሚሊዮን የሚጠጋ ገንዘብ መሰብሰቡ ተገለጸ፡፡ በገዳሙ ያሉትን መነኮሳት ለመደገፍ በማህበራዊ እና በመገናኛ ብዙሃን በተላለፈ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች