ብዝሃ ሃይማኖት

የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል ተከበረ

1 ሺህ 447ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል መከበር ጀምሯል። በዓሉ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በመላ ሀገሪቱ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች እየተከበረ ነው፡፡ በበዓሉ አከባበር ሰላት እና ተክቢራን ጨምሮ የተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ተከናዉነዋልን ፡፡ የኢትዮጵያ እስልምና...

የዒድ ሰላት በሰላም እንዲጠናቀቅ ህዝበ ሙስሊሙ ኃላፊነቱን እንዲወጣ

የዘንድሮው የዒድ አል-አድሀ (አረፋ) በዓል የዒድ ሰላት ሥነ ሥርዓት በሰላም እንዲጠናቀቅ ምዕመናኑ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ጥሪ አቅርቧል። የጠቅላይ ምክር ቤቱ የዑለማ ጸሐፊ ሼህ መሐመድ ዘይን በበዓሉ ዕለት አረጋውያን እና ሕፃናት...

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ

የእግዚአብሔር ሕዝብ ጉባኤ፣ የጌታችንና የመድኀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አካልና የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ የሆነችው ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያናችን ሲኖዶሳዊ በመሆኗ አበው ቅዱሳን በፍትሕ መንፈሳዊና በጉባኤ አድያም ዘአንጾኪያ “ወይኩን ሲኖዶስ ዘጳጳሳት ፪ተ ጊዜያተ በበዓመት - የጳጳሳት...

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በሳዑዲ ዓረቢያ የሞት ፍርድ ለተፈረደባቸው ኢትዮጵያውያን አስቸኳይ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ — ግንቦት ፬ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም.ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በሳዑዲ ዓረቢያ በሞት ፍርድ ጥላ ሥር ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን አስቸኳይ የዲፕሎማሲና የሰብአዊ ርዳታ እንዲደረግ ጥሪ አቀረቡ። ቅዱስነታቸው ባስተላለፉት አባታዊ መልእክት፣ በስደት ምድር...

የታሪካዊው ቁልቢ ገብርኤል የዕድሳት ጥሪ ፦ የ134 ሚሊዮን ብር ግዙፍ ፕሮጀክት

! ከተገነባ 64 ዓመታትን ያስቆጠረውና በየዓመቱ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ምዕመናን የሚሳለሙት የታሪካዊው የቁልቢ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ሕንጻ ቤተክርስቲያን፣ በአሁኑ ወቅት ሰፊ የዕድሳት ሥራ እየተከናወነለት ይገኛል። ሚያዝያ 14 ቀን 2018 ዓ.ም. በጠቅላይ ቤተ ክህነት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች