ብዝሃ ሃይማኖት

በኖኖ ጃዊ ቀበሌ የሚኖሩ 14 ኦርቶዶክሳውያን በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ

በአርሲ ሀገረ ስብከት ጉና ወረዳ በሚገኘ ኖኖ ጃዊ ቀበሌ የሚኖሩ ኦርቶዶክሳውያን መገዳላቸውን ከቦታው የደረሰን መረጃ ያሳያል። በደረሰን መረጃ መሠረት በቀበሌው የሚኖሩ 14 ኦርቶዶክሳውያን ከለሊቱ 6:00 ሰዓት አካባቢ በዕለተ ረቡዕ ጥቅምት 13 ቀን 2018 ዓ.ም ለ14...

ቅዱስ ሲኖዶስ ለትግራይ አባቶች፣ ካህናትና ምዕመናን የሰላም ጥሪ አቀረበ

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ ።በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የሚመራው፣ የሐዋርያት መንበር ወራሽ የሆነው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ “ወይኩን ጉባኤ ሊቃነ ኤጴስ ቆጶሳት ወኤጲስ ቆጶሳት ክልዔተ ጊዜ...

ቅዱስ ሲኖዶስ “ገድለ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ” በሚል እየተሠራጨ ያለውን መጽሐፍ አወገዘ

የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ በሦስተኛ ቀን ውሎው ከአጀንዳ 7-13 ባሉት ላይ ውይይት ማድረጉና ውሳኔ ሰጥቷል። ረዳት ፕሮፌሰር መምህር ዳንኤል ሰይፈሚካኤል የጥናትና ምርምር መምሪያ እና የቅዱስ ሲኖዶስ የኮሚዩኒኬሽን ሓላፊ ዛሬም ማብራሪያውን የሰጡ ሲሆን። በአጀንዳ ቁጥር 7 ከአርሲ...

“ገዳማዊ ልማት ለቤተ ክርስቲያን ትሩፋት”

ገዳማት በነፍስ መንገድ የሚጓዙ መነኮሳት መገኛ ናቸው፡፡በስራ ተግተውና በርትተው የሚታዩት መነኮሳቱ፣ የሚያጋጥማቸውን ፈተና በጾም ፣ በጸሎት በስግደት ያልፉታል፡፡ እኛም በጠንካራ ስራቸው ላይ አንዲት ጠጠር ብንጥል፣ከትጋታቸው ጋር ተደምራ ተአምር ትሰራለች፡፡ ገዳማቱን ስናለማ ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን ትልቅ አስተዋጽኦ...

የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የሁለተኛ ቀን ውሎ በተለያዩ አጀንዳዎች ውሳኔ አሳለፈ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ በሁለተኛ ቀን ውሎው በአጃንዳ ቁጥር ፭ እና ፮ ላይ በሁለት አጀንዳዎች ውይይት በማድረግ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ ቅዱስ ሲኖዶስ አጀንዳ ቁጥር ፭ የነበረው ውይይት ከተለያዩ የቤተክርስቲያኒቷ አህጉረ ስብከቶች ብፁዓን...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች