ብዝሃ ሃይማኖት

የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያንበሐጂ ዑመር ኢድሪስ ሕልፈተ ሕይወት ጥልቅ ኀዘኋን ገለጸች

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን (ኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ተቀዳሚ ሙፍቲ የነበሩት ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ሕልፈተ ሕይወት መራር ኀዘን እንደተሰማት ገለፀች። ቤተክርስቲያኗ በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ እና የደቡብ ምዕራብ...

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርርቲያን የኀዘን መግለጫ

በተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጅ ዑመር ኢድሪስ ሕልፈተ ሕይወት የተሰማንን ጥልቅ ኀዘን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርርቲያን ስም እንገልጻለን!! የተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስን ዜና እረፍት የሰማነው በታላቅ ኀዘን ነው። ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ የሰላም የፍቅር ፣የአንድነት...

“ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ እድሜ ዘመናቸውን ለአንድነታችን የተጉ፣ የሀገር ዋርካ ነበሩ” –  ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝደንት ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ በተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ወደ አኼራ መሄድ የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገልፀዋል። የቀድሞው የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝደንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጅ ዑመር...

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በሐጅ ኡመር ኢድሪስ ህልፈት የተሰማውን ኀዘን ገለፀ

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በቀድሞ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝደንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ህልፈት የተሰማውን ኀዘን ገልጿል፡፡ ምክር ቤት ባስተላለፈው የሀዘን መግለጫ፤ የሀገራችን ዋርካ እና የሁሉም አባት የነበሩት ተቀዳሚ...

ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ዑመር ኢድሪስ ሽኝት

ከ4 ሰዓት ጀምሮ ከበቅሎ ቤት ወደ ፒያሳ ኑር መስጂድ ያመራል:: ቀትር ዙሁር ሶላት ፒያሳ ኑር መስጂድ ሶላተል ጀናዛ ይሰገዳል:: ከሰዓት ሚሊኒየም አዳራሽ ሀገራዊ ሽኝት ይካሄዳል በመጨረሻ ቀብራቸው ጋርመንት በሚገኘውና ደረሶችን በሚያስተምሩበት ግቢያቸው በወሲያ (ኑዛዜያቸው) መሠረት ይፈፀማል:: እንዲህ ያሉ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች