ቴክኖ-ቢዝ

ጋቦን  “ በአገሪቱ ውስጥ ግጭትን እያባባሱ እና መከፋፈልን እያሰፉ ነው”  በሚል ማኀበራዊ ሚዲያዎችን  አገደች

በማዕከላዊ የአፍሪካ ክፍል የምትገኘው ጋቦን መገናኛ ብዙኃን ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን የማኅበራዊ ሚዲያዎችን በአገሪቱ ውስጥ ግጭትን እያባባሱ እና መከፋፈልን እያሰፉ ነው በሚል ላልተወሰነ ጊዜ አገደ። ማክሰኞ ምሽት በአገሪቱ ብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ የአገሪቱ ከፍተኛ ኮሚዩኒኬሽን ባለሥልጣን “ሐሰተኛ መረጃ...

ብሪታንያ ታዳጊ ህፃናት ማህበራዊ ትስስር ገጽ እንዳይጠቀሙ ልታግድ ነው

ብሪታንያ ከ16 ዓመት በታች ያሉ ህፃናት የማህበራዊ ትስስር ገጽ እንዳይጠቀሙ ክልከላ ልትጥል መሆኑ ታውቋል። አሁን ላይ አንዳንድ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቻትቦት ለታዳጊ ህፃናት የማይመጥኑና የተቀመጠውን የደህንነት ሕግ የሚተላለፉ መሆኑን ተከትሎ መንግስት በዚህ ዓመት እገዳውን ተግባራዊ...

በማኅበራዊ ትስስር ገጾች ማስፈንጠሪያ የሚፈጸመው የሳይበር ዝርፊያ እየጨመረ ነው

በኢትዮጵያ በዋትሳፕ፣ በቴሌግራም እና በሌሎች የመልዕክት መላላኪያ ዘዴዎች አማካኝነት የሚፈጸሙ የሳይበር ጥቃቶችና የማጭበርበር ድርጊቶች በአሳሳቢ ሁኔታ መጨመራቸውን የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር (ኢንሳ) አስታወቀ። ኢንሳ በመግለጫው፡- የሳይበር ወንጀለኞች በሀገሪቱ የሚካሄዱ ታላላቅ ሲምፖዚየሞችንና ዓለም አቀፍ ስብሰባዎችን...

የቲክቶክ መተግበሪያን ከስልካቸው የሚያጠፉ አሜሪካዊያን ቁጥር ጨምሯል

ቲክቶክ የአሜሪካ የጣምራ ድርጅቱን ይፋ ካደረገ በኋላ በአማካይ በየቀኑ መተግበሪያውን የሚያጠፉ የአሜሪካ ተጠቃሚዎች ቁጥር ከባለፉት ሶስት ወራት አንፃር በ150% መጨመሩ ተዘግቧል። በርካታ የአሜሪካ ተጠቃሚዎች የቲክቶክ አዲሱ ፖሊሲ የሰዎች የዘር ማንነትና ምንጭን መረጃ እንደሚሰበስብ የገለጹ ሲሆን፣...

AI በ2035 ለአፍሪካ ኢኮኖሚ 1 ትሪሊየን ዶላር ሊጨምር እንደሚችል የአፍሪካ ልማት ባንክ ገለጸ

በፈረንጆቹ 2035 የሰው ሰራሽ አስተውሎት ዘርፉ ለአፍሪካ የጥቅል ምርት(GDP) 1 ትሪሊየን ዶላር ሊጨምር እንደሚችል የአህጉሪቱ የልማት ባንክ ገልጿል። አካታች ከሆነ ዘርፉ በ2035 ከ35-40 ሚሊየን ስራዎችንም ሊፈጥር እንደሚችል ባንኩ ሲገልጽ ኢኮኖሚያዊ ጥቅሙ የአፍሪካን አሁናዊ ኢኮኖሚ አንድ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች