ቴክኖ-ቢዝ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአፍሪካ ኅብረት የሰው ሠራሽ አስተውህሎት እና የዲጂታል ጤና ዘርፍ መሪ ሆነው ተሾሙ

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በአኅጉር ደረጃ ዘርፉን እንዲመሩ የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ ሹመቱን እንደሰጣቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት አስታውቋል፡፡ኢትዮጵያ በዘርፉ እያሳየች ያለው ተሞክሮ እውቅና ማግኘቱ፣ በሀገሪቱ የተቋቋመው የሰው ሠራሽ አስተውህሎት ኢንስቲትዩት እና የተቀረጸው ብሔራዊ ስትራቴጂ...

የቴሌግራም ማስጠንቀቂያ

ቴሌግራም (Telegram) ኦፊሴላዊ ያልሆኑ የቴሌግራም መተግበሪያዎችን (Unofficial Apps) በሚጠቀሙ አካውንቶች ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እና ማስጠንቀቂያ መስጠት እንደጀመረ አስታወቀ። ቴሌግራም " ኦፊሴላዊ ያልሆኑ የተለያዩ መተግበሪያዎች የሚጠቀሙ ከሆነ የመልዕክት ልውውጡ ደህንነት ሊጠበቅ አይችልም፤ ለአደጋ ሊጋልጥም " ይችላል...

ማርክ ዙከርበርግ የራሱን የAI ቅጂ እያሰራ ነው!

ፌስቡክን የሚያስተዳድረው ሜታ ኩባንያ፣ የድርጅቱ መስራች ማርክ ዙከርበርግን በትክክል የሚመስል "የAI ክሎን" (ሰው ሰራሽ ቅጂ) እየሰራ መሆኑ ተሰምቷል። ይህ AI የዙከርበርግን የአነጋገር ዘይቤ፣ ድምፅና የአስተሳሰብ መንገድ እንዲቀዳ ተደርጎ የሚሰለጥን ሲሆን፣ ዋና ዓላማውም ሰራተኞች ከዋናው...

የሮቦቲክስ ሻምፒዮን ሺፕ ይከፈታል!

የዓመቱ "ምርጥ ችግር ፈቺ" ሽልማትን የሚወስደው ማን ይሆን? የኢትዮ ሮቦቲክስ "እኔ ችግር ፈቺ ነኝ" የፓን አፍሪካ ውድድር ሐሙስ መጋቢት 24 በሳይንስ ሙዚየም በደመቀ ሁኔታ ይከፈታል! ምን ይጠብቃችኋል? *የታዳጊዎች አስደናቂ ሮቦቶች፣ ኮዲንግ እና ዲዛይኒንግ ውጤቶች። -ለሀገራዊ ችግሮች የሚቀርቡ...

ኤፍቢአይ የኢራን የመረጃ መዝባሪዎች ይጠቀሙበታል ያላቸውን አራት ድረገጾች በቁጥጥር ስር አዋለ

ኤፍቢአይ መቀመጫቸውን ኢራን አድርጎ በአሜሪካ ኩባንያዎች ላይ የሳይበር ጥቃት፣ የመረጃ ምዝበራ እና ምንተፋ የሚያካሄድ ቡድን የሚገለገልባቸውን አራት ድረ ገጾች በቁጥጥር ሥር ማዋሉን አስታወቀ። የአሜሪካ የፍትህ ቢሮ በቁጥጥር ሥር የዋለው "የኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ የስለላ እና የደህንነት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች