ኪነ ጥበብ

የነዋይ ደበበ ነጠላ ሙዚቃ ተለቀቀ

የአንጋፋው ድምጻዊ ነዋይ ደበበ "የብርሃን ሉል" የተሰኘ ርዕስ የተሰጠው ነጠላ ሙዚቃ ዛሬ አመሻሹን በሆፕ ኢንተርቴይመንት የዩቲዩብ ቻናል በኩል ለአድማጮች ቀርቧል። በዚህ ነጠላ ሙዚቃ ላይ በግጥምና ዜማ ሞገስ ተካ የተሳተፈ ሲሆን የሙዚቃ ቅንብሩን ካሙዙ ካሣ ሰርቶታል።

ጉማ አዋርድ ከአሪፍ ፔይ ጋር በጋራ ለመስራት ተስማማ

ጉማ አዋርድ ከአሪፍ ፔይ ጋር በጋራ ለመስራት የስምምነት ፊርማ አካሄዷል። በፊርማ ስነስርአቱ ላይ እንደተገለጸው የዛሬው የፊርማ ስምምነት ጉማ አዋርድ የፊታችን ጥቅምት 2018 ላይ ለሚካሄደው የጉማ አዋርድ የአጋርነት ስራ  ለመስራት እንደሆነ ተነግሯል በዚህም አሪፍ...

የሆሊውድ “ዎክ ኦፍ ፌም” ኮከብ ያገኘች የመጀመሪያዋ አፍሪካዊት ዘፋኝ 

ቤኒናዊቷ አንጀሊክ ኪጆ በሆሊውድ የንግድ ምክር ቤት ተመረጠው በሎስ አንጀለስ ዝነኛው "ዎክ ኦፍ ፌም" ኮከብ ከሚቀበሉ 36 አርቲስቶች አንዷ ሆናለች። 🌟 ከሉፒታ ኒዮንግኦ፣ ቻርሊዝ ቴሮን እና ባሲል ራትቦን ከመሳሰሉ ትውልደ አፍሪካውያን አርቲስቶች በመቀጠል ታሪክ ሠርታለች። የቤኒን...

ኮሜዲያን ደረጀ ኃይሌን ያስለቀሰው ሰርፕራይዝ

ኮሜዲያን/ተዋናይ ደረጀ ኃይሌ በኮሜዲ ስራዎቹም ሆነ በኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ ለበርካታ ዓመታት በጥሩ ዲሲፒሊን ትንሽ ትልቁን አክብሮ ለዘመናት ሙያውን አክብሮና አስከብሮ የኖረ ታላቅ አርቲስት እንደሆነ ይነገርለታል። ኮሜዲያን ደረጀ ኪነጥበቡ ላይ ላሳረፈው ትልቅ አሻራና ከፍተኛ አስተዋፅኦ  ወዳጆቹ...

“እውነት እና ፍቅር” መንፈሳዊ ተውኔት ለእይታ ይበቃል

በሄኖክ በቀለ ተደርሶ የተዘጋጀው "እውነት እና ፍቅር" የተሰኘው መንፈሳዊ ተውኔት የፊታችን ሰኔ 29 2017 ዓ.ም በቫምዳስ ሲኒማ ከቀኑ 10:30 ጀምሮ ለእይታ ይበቃል ተብሏል። መንፈሳዊ ተውኔት የኃይማኖት አባቶች፣ አርቲስቶችና ታዋቂ ሰዎች በተገኙበት ይመረቃል። ተውኔቱ ምንም እንኳን ኃይማኖታዊ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች