ክለሣ ድርሳን

የታሪካዊው ማግኔት ምስጢር

የሐጋይ ኤርሊክ “Greater Tigray” ​ሔኖክ ገለታው ግዮን መጽሔት :-   የእስራኤላዊው የታሪክ ተመራማሪና የታዋቂው የአፍሪካና መካከለኛው ምስራቅ ጥናት ፕሮፌሰር ሐጋይ ኤርሊክ ሥራ የሆነው “Greater Tigray and the Mysterious Magnetism of Ethiopia” የተሰኘው መጽሐፍ፣ የሰሜን ኢትዮጵያንና የቀይ...

‹‹ሕገመንግሥታዊ ተቃርኖዎች››   ያራቆተው የተቃርኖ ገመና

በደረጀ ይመር   ማስፈንጠሪያ ግዮን መጽሔት :-    የአብርሆት ዘመን ፍሬ የሆነው የፈረንሳይ አብዮት ለሰው ዘር አኑሮት ያለፈው አበርክቶ በቁጥር አይገፋም፡፡ በተለይ ለዲሞክራሲያዊ ሥርዓት እንደ ካስማ የሚቆጠሩትን፤ በግብር ለየቅል፣ በኅላዌ ግን የማይነጣጠሉትን ወንድማማችነት፣ እኩልነት እና ነጻነትን ለአውደ...

‹‹ትርኳሽ›› ፤ ከመንፈስ ግዞት ወደ ነፍስ አርነት የተደረገ ያልተሳካ ተጋድሎ!

ሔኖክ ገለታው ግዮን መጽሔት :- አንዳንድ መጻሕፍት ወደ አእምሯችን ጎራ የሚሉት ለጥቂት ሰዓታት አዝናንተው፣ የዕለት ኑሯችንን ድካም አዘናግተው ለመሔድ ብቻ ነው፡፡ ሌሎች ጥቂት መጻሕፍት ግን እንደ ረመጥ ናቸው፤ ገና የመጀመሪያውን ገጽ ስንገልጥ በነፍሳችን ውስጥ የሕይወትን...

‹‹ሃገረ ትግራይ›› በዘመናት መነፅር ሲታይ

(አጭርዳሰሳ) በወሰንሰገድ ገ/ኪዳን (ጋዜጠኛ) የመጽሐፉርዕስ፡- ሃገረ ትግራይ የመጽሐፉ ዓይነት፡- ታሪክ ወፖለቲካ መጽሐፉየታተመበት ጊዜ፡- የካቲት 2018 ዓ.ም ...

የኢፌዲሪ ሕገ መንግሥት የማሻሻያ ሐሳቦችና ምክንያታቸው

ገብሩ አስራት ግዮን መጽሔት :-የመጽሐፉ ርዕስ፡- ሕገ መንግሥታዊ ተቃርኖዎች ደራሲ፡- ፍሬሕይወት ሳሙኤል የገጽ ብዛት፡- 282 የሕትመት ዘመን፡- 2018 ዓ.ም አቶ ፍሬሕይወት ሳሙኤል በፃፉት በዚህ ‹‹ሕገ መንግሥታዊ ተቃርኖዎች›› መጽሐፍ በርካታ አስተያየቶች መስጠት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች