ዋናው ጤና

በአማራ ክልል 3 ወረዳዎች በኮሌራ ከ1ሺህ 400 በላይ ሠዎች መያዛቸውን ተነገረ

የአማራ ክልል ህብረተሰብ ጤና ተቋም ዋና ዳይሬክተር አቶ በላይ በዛብህ ሰሞኑን በሰጡት መግለጫ በሽታው ባሕር ዳር ከተማ አስተዳደርን ጨምሮ በአማራ ክልል 3 ወረዳዎች መከሰቱንና ከ1ሺህ 400 በላይ ሠዎች በበሽታው መያዛቸውን ተናግረዋል፡፡ከንጽህና ጉድለት ጋር በተያያዘ...

በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነ የልብ ቀዶ ህክምና ተካሄደ

ዶክተር ፈቀደ አጉአር እና የህክምና ቡድናቸው በኢትዮጵያ የመጀመሪያ አይነት የሆነ የልብ ቀዶ ህክምና በስኬት አካሄዱ። አንዳንድ መረጃዎች አንደሚያመለክቱት የልብ ህመም አይነቱ ብዙም የማይከሰት ነው ። ምንአልባት ከ100,000 ሺ በ1 ሰው ላይ ሊገኝ ይችላል ።በሰሃራ በታች...

ኢትዮጵያ የጤና ባለሙያዎች የደመወዝ ጭማሪ ጥያቄ

ከከፍተኛ የጤና ባለሙያ ስፔሻሊስቶች ጀምሮ ዶክተሮች፣ ነርሶች፣ እና የቀዶ ጥገና ባለሙያ የሆኑ የጤና ባለሙያዎች በተለያዩ የማህበራዊ መገናኛ ዘዴ መተግበሪያዎች “ህይወትን ስንታደግ ቆይተናልና አሁን ደሞ የኛን ህይወት ታደጉን” በሚል መፈክር ስላሳሰባቸው ዝቅተኛ ደመወዝ ጥያቄ እያነሱ...

የደም ማነስ ለገጠመው ፅንስ ደም መስጠት በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የእናቶችና ፅንስ ህክምና ክፍል የደም ማነስ ያጋጠመው የአራት ወር ፅንስ ደም እንዲሰጠው በማድረግ የጽንሱን ህይወቱ ማትረፍ መቻሉን በሆስፒታሉ የእናቶችና ጽንስ ህክምና ሰብ ስፔሻሊስት ዶ/ር...

ከ338 ሚሊዮን ብር በላይ ሕገ-ወጥ መድኃኒቶች ተያዙ

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ብሔራዊ ኢንተርፖል፣ የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን እና የኢትዮጵያ ጉሙሩክ ኮሚሽን በጋራ ለመገናኛ ብዙሃን በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ከ338 ሚሊዮን ብር በላይ የዋጋ ግምት ያላቸው ሕገ-ወጥ መድኃኒቶች መያዛቸውን አስታውቀዋል። የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን ምክትል...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች