ዓለም አቀፍ

በአሜሪካ ቪዛ ያላቸው የውጪ ሃገር ዜጎችን ቪዛ መመርመር ተጀመረ

የትራምፕ አስተዳደር እነዚህ የአሜሪካ ቪዛ ያላቸው 55 ሚሊየን የውጪ ሃገር ዜጎች ከሃገር ሊያስባርራቸው የሚችል ጥፋት መስራታቸውን እየመረመረ ነው ተብሏል። የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት ሁሉም የአሜሪካ ቪዛ ያላቸው ሰዎች ተከታታይነት ያለው ምርመራ እንደሚደረግባቸውና ጥፋት ከተገኘባቸው...

በቢል ጌትስ ድጋፍ የሚደረግለት “ታርጌት ማላሪያ” ፕሮጀክት በቡርኪና ፋሶ ታገደ

የቡርኪና ፋሶ መንግሥት “ታርጌት ማላሪያ” የተባለው ፕሮጀክት በአገር አቀፍ ደረጃ ወዲያውኑ እንዲቋረጥ ማስታወቁን የተለያዩ የቡርኪና ፋሶ የመገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። በዘር ምህንድስና የተሻሻሉ ትንኞች የነበሩባቸው ሁሉም መኖሪያዎች ታሽገዋል። የተቀመጡት ናሙናዎችም ባዮሎጂካልና የጤና ደህንነትን በሚያረጋግጥ ጥብቅ መመሪያ...

ትራምፕ የአሜሪካ የመከላከያ ኢንተለጀንስ ኤጀንሲ ኃላፊን  ከስልጣናቸው አነሱ

አሶሺየትድ ፕሬስ ከሁለት የአሜሪካ ባለስልጣናት ማጣራት ተከትሎ፣ የመከላከያ ኢንተለጀንስ ኤጀንሲ ኃላፊ የሆኑት ሌተናል ጀነራል ጄፍሪ ክሩዝ ትናንት ከስራ መባረራቸውን ዘግቧል። ይሁን እንጂ የክሩዝ መባረር ምክንያት አልታወቀም።በዚያው ቀን የመባረር ዘመቻው በክሩዝ እንዳላበቃም ታውቋል። ስሙ እንዳይገለጽ የፈለገ አንድ...

ግብፅ 40,000 ወታደሮችን ወደ ሲና ድንበር አሰማራች

ግብፅ በ1979 ከእስራኤል ጋር ባደረገችው የሰላም ስምምነት መሠረት ከተፈቀደው ቁጥር በእጥፍ የሚጠጋ 40,000 ወታደሮችን ወደ ሰሜን ሲና አሰማርታለች። ግብፅ ወታደሮቿን ያሰማራችው እስራኤል በጋዛ የምታደርገው ወታደራዊ ዘመቻ ፍልስጤማውያንን ወደ ግብፅ ግዛት ማፈናቀልን ሊፈጥር ይችላል በሚል ስጋት...

ትራምፕ እና ፑቲን ከጀርባ በሚስጥር እየተስማሙብን ነዉ

‎‎‎ዩክሬን ዋናዋ ባለጉዳይ እያለሁ አሜሪካና ሩሲያ እኔን ሳያማክሩ በጓሮ በኩል እየተስማሙ እየተደራደሩ እየተወያዩ እንደሚገኝና ጉዳዩም እንዳሳሰበኝ አለም ይወቅልኝ ማለቷ ተሰማ ።‎‎የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ የዩኤስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሩሲያው ቭላድሚር ፑቲን ጋር ከመደወል በፊት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች