ዓለም አቀፍ

ሀርቫድ ዩኒቨርሲቲ የትራምፕ አስተዳደርን ከሰሰ

የትራምፕ አስተዳደር በሀርቫርድ ዩኒቨርሲቲ ዓለም አቀፍ ተማሪዎችን የመቀበል መብት ላይ ክልከላ ጥሎ ነበር። የሀርቫርድ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት አለን ጋርበር የትራምፕ አስተዳደርን ውሳኔ በመቃወም ክስ መስርተዋል። በዚህም መንግሥት የሀርቫርድ ዩኒቨርሲቲን አንድ አራተኛ ተማሪዎች ለማስወገድ ሞክሯል፤ ዓለም አቀፍ ተማሪዎች...

ለአፍሪካ ሕዝብ ጤና፣ ስኬት፣ ሰላም እና ብልጽግናን እመኛለሁ – ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን

የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የአፍሪካ ቀንን አስመልክተው ለአፍሪካ ሕዝብ እና መሪዎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕሬዚዳንቱ የዘንድሮ የአፍሪካ ቀን ከሁለተኛ የዓለም ጦርነት ማብቃት እና ከተመድ ምሥረታ 80ኛ ዓመት፣ እንዲሁም ተመድ በቅኝ ግዛት ሥር ያሉ...

ዩክሬን እና ሩሲያ ለሁለተኛ ጊዜ በመቶዎች የሚቆጠሩ የጦር ምርኮኞች ተለዋወጡ

ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወዲህ በአውሮፓ ትልቅ እንደሆነ የሚነገርለትን ውጊያ የገጠሙት ሩሲያ እና ዩክሬን ለሁለተኛ ጊዜ ዛሬ ቅዳሜ በመቶዎች የሚቆጠሩ የጦር ምርኮኞች መለዋወጣቸውን በየፊናቸው አረጋገጡ። ከሦስት ዓመታት በላይ የተዋጉት ሁለቱ ሀገሮች በሺሕዎች የሚቆጠሩ የጦር ምርኮኛ ይዘው...

ታይዋን የሰላም ጥሪ አቀረበች

ታይዋን ለቻይና የሰላም ጥሪ ማቅረቧ ተገለጸ፡፡ የታይዋን ፕሬዝደንት ላይ ችንግ ለቻይና ከሰላም ጥሪ ባቀረቡበት ወቅት ጦርነት ለማንም እንደማይበጅ አመልክተዋል። ፕሬዝደንቱ በቀጠናው ወታደራዊ አቅምን ማጎልበት ተገቢ እንደሆነም አንስተዋል። ቻይና በአንጻሩ ላይ ቺንግ ከፋፋይ ናቸው በማለት የሚያቀርቡትን የሰላም...

የአውሮፓ ሕብረት በሶሪያ ላይ የተጣለውን የኢኮኖሚ ማዕቀብ ሊያነሳ ነው

የሶሪያ የቀድሞ መሪ በሽር አል አሳድ ከስልጣን መውረድን ተከትሎ የአውሮፓ ሕብረት በሶሪያ ላይ የተጣለውን ከፍተኛ የኢኮኖሚ ማዕቀብ ለማንሳት ስምምነት ላይ መድረሱ ተሰማ፡፡በሕብረቱ 27 አባል ሀገራት አምባሳደሮች የጸደቀው ይህ ውሳኔ፤ በአውሮፓ ሕብረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች