ዓለም አቀፍ

የዩክሬን ከፍተኛ የኢንተለጀንስ ኦፊሰር በኪዬቭ ተገደሉ

የዩክሬን ከፍተኛ የመረጃ ባለስልጣን በቀን ኪዬቭ ላይ በጥይት ተደብደበው መሞታቸው ተወስቷል፡፡ የዩክሬን የአገር ውስጥ ደህንነት አገልግሎት (ኤስ ቢ ዩ ) ወኪል ማንነቱ ባልታወቀ ተጠርጣሪ በተደጋጋሚ መመታቱ የተነገረ ሲሆን ገዳዩ ከአካባቢው ለቆ ሲሄድ የሚያሳዩ መረጃዎች በመውጣት...

ያለ ኢንተርኔት የሚሰራው መልዕክት መላላኪያ

የቴክኖሎጂው ዓለም ሰዎች ያለ ኢንተርኔት የሚሰራ አዲስ የመልዕክት መላላኪያ መተግባሪያ ይፋ አድርገዋል። ስልክን በብሉቲዝ በማገናኘት ብቻ የሚሰራው ይህ መተግበሪያ ቢት ቻት (Bit Chat) የሚል ስያሜ የተሰጠው ሲሆን፥ ከኤክስ መስራቾች አንዱ በሆነውና የብሎክ ቴክኖሎጂና ፋይናንስ ኩባንያ...

ሩሲያ ለአሜሪካ የብሪክስ ማስፈራሪያ ምላሽ ሰጠች

ብሪክስ ፀረ-አሜሪካዊ እና በአሜሪካ ላይ ያነጣጠረ አለመሆኑን የሩሲያው ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ሪያብኮቭ ተናግረዋል። አክለውም ነገሮችን ማመቻመች እንዲሚያስፈልግ ያሳወቁ ሲሆን የበላይነትን ማሳየት ከቡድኑ አባላት ጋር ለመነጋገር ጥሩ መንገድ አለመሆኑን አጽንኦት ሰጥተዋል። 👉 ቀደም ሲል ፕሬዝዳንት...

ትራምፕ ከአምስት የአፍሪካ መሪዎች ጋር በዋይት ሀውስ መከሩ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከጋቦን፣ ጊኒ ቢሳው፣ ላይቤሪያ፣ ሞሪታኒያ እና ሴኔጋል መሪዎች ጋር በንግድ ግንኙነት ላይ ለመወያየት በዋይት ሀውስ መገናኘታቸው ተዘግቧል የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከአምስት የምዕራብ አፍሪካ ሀገራት መሪዎችን በዋይት ሀውስ ማስተናገዳቸው ተገልጻል፡፡ ይህም አሜሪካ...

ቻይና ለ 74 ሀገራት ከቪዛ ነፃ ጉዞን ፈቀደች

በዚህ ዝርዝር ዉስጥ አንድም የአፍሪካ አገር አልተካተተም፡፡ ከሐምሌ 16 ጀምሮ ተግባራዊ በሚደረገው በዚ የነፃ ቪዛ ጉዞ የተፈቀደላቸው 74 ሀገራት፤ ለ 30 ቀናት ወደ ቻይና ያለ ቪዛ መጓዝ እንደሚችሉ ተነግሯል። የሀገሪቷን የቱሪዝም ገቢ ለማሳደግ ትግበራ ላይ ይውላል...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች