ሩሲያ ለአሜሪካ የብሪክስ ማስፈራሪያ ምላሽ ሰጠች

Date:

ብሪክስ ፀረ-አሜሪካዊ እና በአሜሪካ ላይ ያነጣጠረ አለመሆኑን የሩሲያው ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ሪያብኮቭ ተናግረዋል።

አክለውም ነገሮችን ማመቻመች እንዲሚያስፈልግ ያሳወቁ ሲሆን የበላይነትን ማሳየት ከቡድኑ አባላት ጋር ለመነጋገር ጥሩ መንገድ አለመሆኑን አጽንኦት ሰጥተዋል።

👉 ቀደም ሲል ፕሬዝዳንት ትራምፕ ብሪክስን የሚደግፉ ሀገሮች ላይ 10 በመቶ ቀረጥ እጥላለሁ በማለት ማስፈራራታቸው ይታወሳል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አክሊሉ ወንድሞቹ ለንባብ በቃ

በፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ የልጅነት ታሪክ ላይ ያተኮረ ለታዳጊዎች...

የኢራን ተፈጥሮአዊ ምሽጎች እና ስትራቴጂካዊ ጥበብ

​ግዮን መጽሔት :- በመካከለኛው ምስራቅ የጂኦ-ፖለቲካ ትኩሳት...

ለአድዋ ድል መታሰቢያ በአሜሪካ ቀን ተሰየመ

በአሜሪካ፣ የፔንሲልቪኒያ ግዛት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የአውሮፓዊያኑ 'መጋቢት...

ኢሎን መስክ የዓለማችን የመጀመሪያው ትሪሊዮነር ሆነ

ኢሎን መስክ የሀብት መጠኑ 1 ትሪሊዮን ዶላር ያለፈ የመጀመሪያው...