ዓለም አቀፍ

ሃማስ ከእስራኤል ጋር ያቋረጠውን ድርድር ለመቀጠል ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ

ሃማስ ከእስራኤል ጋር አቋርጦት የነበረውን የዶሃ ድርድር ለመቀጠል ፈቃደኛ መሆኑን አስታውቋል፡፡ሃማስ ፈቀደኝነቱን የገለጸው እስራኤል በአዲስ መልኩ በቡድኑ ላይ መጠነ ሰፊና የተጠናከረ ጥቃት መክፈቷን ተከትሎ ነው ተብሏል፡፡እስራኤል የቀሩ ታጋቾችን ለማስለቀቅ በሚል በጀመረቸው ወታደራዊ ዘመቻ በ150...

የሰሜን ኮሪያ መከላከያ ኃይል ራሱን ዝግጁ እንዲያደርግ ኪም ጆንግ ኡን አሳሰቡ

ኪም ጆንግ ኡን ይህን ያሉት የሀገሪቱ አየር ኃይል በአየር ጥቃት መፈፀምና እና  የአየር ጥቃትን መከላከል ዙሪያ ያካሄደውን ወታደራዊ ልምምድን በአካል በመገኘት በታደሙበት ወቅት ነው ተብሏል። የሰሜን ኮሪያ አየር ኃይል ያካሄደው ወታደራዊ ልምምድ ከመካከለኛ እስከ ረጅም...

ፕሬዚዳንት ራማፎሳ ወደ አሜሪካ የተሰደዱ ነጭ ደቡብ አፍሪካውያንን “ፈሪዎች” ሲሉ ወቀሱ

የትራምፕ አስተዳደር መድልዎ ደርሶባቸዋል ብሎ የጥገኝነት መብት የሰጣቸው 'አፍሪካነሮች' ባለፈው ሰኞ  አሜሪካ  ገብተዋል። መድልዎ ደርሶባቸዋል መድልዎ ደርሶባቸዋል ሚለውን ክስ ውድቅ ያደረጉት ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎስ፤ የሸሹት በአፓርታይድ ዘመን ያልነበረውን እኩልነት ለማምጣት የሚደረገው ጥረት ስላልተመቻቸው ነው ብለዋል። "እኛ...

አሜሪካና ሳዑዲ አረቢያ የ600 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር የንግድ ስምምነት 

አሜሪካና ሳዑዲ አረቢያ 600 ቢሊየን  የአሜሪካ ዶላር የሚያወጣ የንግድ ስምማነት በዛሬው ዕለት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን ዛሬ ለይፋዊ  የስራ ጉብኝት ሳዑዲ አረቢያ የገቡት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የሳዑዲ አረቢያው አልጋ ወራሽ ሞሐመድ ቢን ሳልማን ናቸው የተፈራረሙት። ስምምነቱ...

የብሪታንያ የፖሊቲካ ፓርቲዎች መራጮቻቸውን እንዴት አሳዘኑ?

የፖለቲካ ፓርቲዎች ብዙ ጊዜ ትልቅ ተስፋን ይዘው ወደ ስልጣን የሚመጡ ሲሆን የስልጣን ወንበራቸው ላይ ሲቀመጡ ቃል የገቡትን ይረሱታል። ይህ ቃልን ያለመፈፀም አባዜ ሌበርም ሆነ ኮንሰርቫቲቭ ፓርቲ የተካኑበት ነው። ኮንስርቫቲቭ ፓርቲ (ቶሪ) - የተሰበረ ቃል ኪዳን ፓርቲ ግብሮች፦...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች