ዜና

የፍትሕ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ቤተሰብ ፍትሕ መምሪያን ይፋ አደረገ

የፍትሕ ሚኒስቴር ከአጋር አካላት ጋር ያዘጋጀውን የኢትዮጵያ ቤተሰብ ፍትሕ መምሪያ ይፋ አደረገ። የኢትዮጵያ ቤተሰብ ፍትሕ መምሪያው ለቤተሰብ፣ሕጻናትና ተጋላጭ ወገኖች የሕግ ጥበቃን ለማረጋገጥና ማህበራዊ ፍትሕን ለማስፈን የሚያግዝ መሆኑ ተገልጿል። ኢዜአ እንደዘገበው መምሪያው በቤተሰብ ጉዳዮች ዙሪያ የሚነሱ የሕግ...

ስምረት ፓርቲ በትግራይ ክልል እየታየ ያለው ፖለቲካዊ እና ሰብአዊ ቀውስ እንዳሳሰበው ገለጸ

ዲሞክራስያዊ ስምረት ትግራይ - ስምረት ፓርቲ በትግራይ ክልል የከፋ ፖለቲካዊ እና ሰብዓዊ ቀውስ መፈጠሩን ገልጾ፣ በፕሪቶሪያው ስምምነት መሰረት የተቋቋመው ጊዜያዊ አስተዳደር፣ ስምምነቱን በመጣስ የክልሉን ሰላም እና ደኅንነት አደጋ ላይ ጥሎታል ብሏል። የአሁኑ የክልሉ አስተዳደር የሕዝብን...

“20 ሺህ መጻሕፍት ማሳተም አሁን ህልም ሆኗል!”

በኢትዮጵያ የመጽሐፍ ሕትመት ዋጋ በጣም እየጨመረ በመሄዱ ደራሲያንና አንባቢያን ለከባድ ችግር መዳረጋቸውን ዶቸ ቬለ ዘገበ። አንጋፋው ደራሲ ኃይለመለኮት መዋዕል እንደገለጹት፤ የወረቀትና የማሳተሚያ ወጪ በመወደዱ ምክንያት ቀድሞ ይካሄድ የነበረው የ20 ሺህ መጻሕፍት ሕትመት ቀርቶ፣ አሁን...

የሕግ ተማሪዎቹ አፍሪካን ወክለው ለዓለም አቀፍ የምስለ-ችሎት ፍጻሜ አለፉ

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህግ ተማሪዎች በአህጉራዊው የዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት ህግ እና የግልግል ዳኝነት (arbitration) የምስለ-ችሎት ውድድር (FDI Moot) የዞኑ አሸናፊ በመሆን አፍሪካን ወክለው ለዓለም አቀፉ ፍጻሜ ማለፋቸውን ገለጹ። ለመጀመሪያ ጊዜ በተሳተፉበት በዚህ ፈታኝ ውድድር...

ሳይንስ እንጂ ፖለቲካ ሕፃናትን አይታደግም

የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) በቅርቡ በአሜሪካ የክትባት ፖሊሲ ላይ የታዩ ለውጦች ከዓመታት ሳይንሳዊ ማስረጃዎች ጋር የማይጣጣሙ መሆናቸውን በመግለጽ ስጋቱን አጋለጠ። ድርጅቱ ክትባቶች ህጻናትን ከገዳይ በሽታዎች ለመከላከል እጅግ አስተማማኝ መሣሪያዎች መሆናቸውን በድጋሚ አረጋግጧል። የዓለም ጤና ድርጅት ባወጣው...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች