ዜና

ዲቪ ሎተሪ 2027 ዳግም እንዳይከፈት በፍርድ ቤት ታገደ

የአሜሪካ የይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት የዲቪ ሎተሪ 2027 ምዝገባ እንዲከፈት ተሰጥቶ የነበረውን የታችኛውን ፍርድ ቤት ውሳኔ በጊዜያዊነት አግዶታል። በዚህም ምክንያት ቀደም ሲል ለነገ እንዲከፈት ታዞ የነበረው የሎተሪ ምዝገባ በተያዘለት ጊዜ አይጀምርም። አጠቃላይ ክስተቱ ምን ነበር ? 1....

በሞያሌ በተቀሰቀሰው ግጭት ከ50 ሺህ በላይ ሰዎች ወደ ኬንያ ተሰደዱ  

በደቡብ ኢትዮጵያ በኦሮሚያና ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ፣ በሞያሌ ከተማ በተቀሰቀሰው ግጭት ምክንያት ባለፈው ሳምንት ብቻ ከ50 ሺህ በላይ ሰዎች ድንበር አቋርጠው ወደ ኬንያ መሰደዳቸውን የአካባቢውን ባለሥልጣናት እማኝ በማድረግ የተባበሩት መንግሥታት ትናንት ረቡዕ አስታውቋል። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት...

ዓመታዊ ግብርን ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ማሳወቅና መክፈል የሚያስችል አዲስ አሰራር ተዘረጋች

የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ እንዳስታወቀው፣ ከእንግዲህ የደረጃ «ሀ» ግብር ከፋዮች ወደ ገቢዎች ቢሮ በአካል በመመላለስ የሚደርስባቸው እንግልትና ወረፋ አብቅቶለታል። ግብር ከፋዮች ባሉበት የንግድ ቦታ ሆነው የሂሳብ መዝገቦቻቸውን በኦንላይን በመላክ ክፍያቸውን በቀላሉ መፈጸም ይችላሉ። አዲሱ አሰራር...

የአሜሪካ የ2027 ዲቪ በፍርድ ቤት ትዕዛዝ እንዲከፈት ተወሰነ

የአሜሪካ ፍርድ ቤት የዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ለ2027 የተለያዩ ሀገራት ዜጎች የቋሚ መኖሪያ ፈቃድ ግሪን ካርድ የሚያገኙበትን የዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ሎተሪ ፕሮግራም እንዲከፍት አዟል። የዋሽንግተን ዲሲ የፌዴራል ዳኛ ጂንሱክ ኦህታ በጥቅምት 4 ቀን 2019 ዓ/ም ባሳለፉት...

ታጣቂ ኃይሎች ብቻቸውን የሚፈጽሙት ሳይሆን በመንግሥት ውስጥ ያሉ ኃላፊዎችም ጭምር …

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ከምሥረታው አንስቶ ባለፉት 7 ዓመታት መንግሥት ዋናው ኃላፊነቱ የሆነውን የዜጎችን ሰላምና ደኽንነት እንዲያስጠብቅ በተደጋጋሚ የጠየቀባቸው መግለጫዎች በሌሎች ጉዳዮች ላይ ካወጣቸው አጠቃላይ መግለጫዎች ከፍተኛውን ቁጥር ይይዛሉ። እነዚህ መግለጫዎች ዜጎች ለከፍተኛ የደህንነት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች