መምህራን የ25 በመቶ የቤት ቁጠባ መስፈርት ተገቢ አይደለም ሲሉ ተቃወሙ

Date:

የከተማ  አስተዳደሩ በበከሉ አማራጭ መፍትሄዎችን እየፈለገ መሆኑን አስታወቀ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር በመተባበር ለመምህራን የመኖሪያ ቤት ለማቅረብ ያቀደው የ25/75 የቤት ልማት ፕሮጀክት በመምህራን ዘንድ ቅሬታን አስነሳ። መምህራን በኑሮ ጫና ምክንያት የቤቱን ዋጋ 25 በመቶ መቆጠብ እንደማይችሉ ገልጸዋል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በበኩሉ መቆጠብ ለማይችሉ መምህራን የኪራይ ቤቶችን ለመገንባት ማቀዱን አስታውቋል።

በአዲስ አበባ ከተማ መምህራን ስብሰባ ላይ መምህራን እንደገለጹት፣ ዘጠኝ እና አስር አመት የስራ ልምድ ያለው መምህር የሚያገኘው 10 ሺህ ብር ገደማ ደመወዝ ለኑሮ በቂ ባለመሆኑ፣ ለቤት መሥሪያ የሚሆን 25 በመቶውን መቆጠብ ከባድ ነው።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ግዮን መጽሔት ዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 1 2018 ዓ.ም ገበያ ላይ ውሏል !!!

በኢትዮጵያ ነፃ ኘሬስ ከ25 ዓመት በላይአገልግለናል !!! -የአርበኞች አደራና የትውልዱ...

ከሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ የተላለፈ ጥሪ

በክልላችን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እያደገ የመጣው የተሳሳተ ስሌት የወለደው...

በሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ ላይ በከባድ መሳሪያዎች የታገዘ  የተኩስ ልውውጥ ተካሄደ

ለዓለም የንግድ ሰንሰለት እጅግ ስትራቴጂካዊ በሆነው የሆርሙዝ ባህረ ወሽመጥ...

የሲ.ኤን.ኤን መስራች ቴድ ተርነር ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

የዓለማችን ግዙፍ የዜና አውታር ሲኤንኤን መስራች ቴድ ተርነር በ87...