18ኛዉ ዘፈን:- ጀምበር ልይሽ ባይኔ (6.34 )
ግጥም እና ዜማ ፡- ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)
ሙዚቃ ቅንብር ፤ ሚክሲንግና ኪቦርድ ፡- በፍቃዱ ግርማ (ደብ-ተራ)
ዋሽንት ፡- ጣሰው ወንድም
ማስተሪንግ ፡- በፍቃዱ ግርማ (ደብ-ተራ)
የድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) 5ኛ አልበሙ ኢቶሪካ በ08-08 2018 ዓ.ም አሁን ከቀኑ 8 ሰዓት ላይ በድምጻዊው ይፋዊ የዩቲዩብ ገጹ (www.youtube.com/TeddyAfroOfficial) ተለቋል!!!
