በአንድ ዓመት ውስጥ ቃል የተገቡ 417 የዓይን ብሌኖች ለሆስፒታሎች ተሰራጩ

Date:

የኢትዮጵያ የደምና ሕብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት በተጠናቀቀው የ2018 በጀት ዓመት ከታቀደው በላይ የዓይን ብሌኖችን በመሰብሰብ የንቅለ ተከላ አገልግሎት ለሚሰጡ ሆስፒታሎች ማሰራጨቱን አስታውቋል ።

በበጀት ዓመቱ 450 የዓይን ብሌኖችን ለመሰብሰብ ታቅዶ ነበር።በዚህም 544 የአይን ብሌኖችን ከአዲስ አበባ እንዲሁም ከጅማ 32 በአጠቃላይ 576 የዓይን ብሌኖችን መሰብሰቡ ተገልጿል። ይህም የዕቅዱን 160 በመቶኛ አፈፃፀም ማሳካት ችሏል።

የአገልግሎቱ የስትራቴጂክ ጉዳዮች ሥራ አስፈፃሚ አቶ ገብረአብ ፍስሃ እንደገለፁት ​ከተለያዩ ተላላፊ በሽታዎች ነፃ መሆናቸው በምርመራ ከተረጋገጠ በኋላ 417 የዓይን ብሌኖች የንቅለ ተከላ አገልግሎት ለሚሰጡ ሆስፒታሎች እንዲሰራጩ ተደርጓል።

​የዓይን ባንኩ አገልግሎት መስጠት ከጀመረ ረጅም ዓመታትን ያስቆጠረ ቢሆንም በህብረተሰቡ ዘንድ በቂ ግንዛቤ ባለመኖሩ ምክኒያት የዓይን ብሌናቸውን ለመለገስ ቃል የሚገቡ ሰዎች ቁጥር አነስተኛ መሆኑን አቶ ገብረአብ ፍስሃ ጨምረው ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል።

የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገ

Facebook: https://web.facebook.com/profile.php?id=61577130725400
Website: https://www.bisrattv.com/
Telegram: https://t.me/Bisrat101fm

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በኢትዮጵያ በውርስና ስጦታ ላይ አዲስ ታክስ ሊጣል ነው

በኢትዮጵያ በውርስና ስጦታ ላይ አዲስ ታክስ ሊጣል ነው በኢትዮጵያ...

ትምህርት ሚኒስቴር ለአዲሱ ዓመት 11 አዳዲስ የሙያ ትምህርት ዓይነቶችን ይፋ አደረገ

​የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና ከክልል...

የአዲስ አበባ ጉዳይ በሌሎች አጀንዳዎች ላይ የሚካሄደውን ምክክር ጥላ አጥሎበታል

ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ በ25ኛ ቀን ውሎው በሥራ ቡድን ደረጃ...

አሁን ያለው ሙስና ካለፉት አምስት ዓመታት በእጅጉ ይበልጣል

የሥነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ያስጠናው ጥናት ላይ...