ንግድ ባንክ በሚሰጣቸው አገልግሎቶች ላይ ተጨማሪ የእሴት ክፍያ ጨመረ

Date:

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከዛሬ መስከረም 21 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በሚሰጣቸው የባንኩ አገልግሎቶች ላይ ደንበኞቹ የሚከፍሉት ክፍያ ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ ታሪፍ የተጨመረ መሆኑን ደንበኞቼ ሊያውቁት ይገባል ሲል ገለጸ። ባንኩ ተጨማሪ እሴት ታክስ እያስከፈለ የሚገኘው መንግስት በቅርቡ ባወጣው አዲስ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሕግ መሰረት መሆኑን አመላክቷል። ባንኮች በሚሰጧቸው አገልግሎቶች ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲጣል መንግስት ባሳለፍነው አመት መጨረሻ አዋጅ ማውጣቱን ያወሳው ንግድ ባንክ ይህንን የተጣለውን ግዴታ ለመወጣት በሚል ከመስከረም 21 ቀን 2017 ዓ. ም ጀምሮ በክፍያዎቹ ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ በመጨመር ደንበኞቹን እንደሚያስከፍል አስታውቋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ግዮን መጽሔት ዛሬ ቅዳሜ መስከረም 9 2019 ዓ.ም ገበያ ላይ ውሏል !!!

-የግዮን እንግዳ አምዳችን :- ‹‹ምንጩና ጸሐፊው በማይታወቅ መረጃ መመራት አደገኛ...

ሸኽ መሃመድ አል አሙዲ ተጨማሪ 40 ሺህ ሠራተኞች እንዲቀጠሩ አቅጣጫ ሰጡ

የMIDROC Investment Group ሊቀመንበር ሼክ መሃመድ ሁሴን አል...

የወርቅ ማዕድን ሠራተኛው ከመገደላቸው በፊት ቤተሰባቸው ከታጣቂዎች ጋር ያደረገው የመጨረሻው የስልክ ምልልስ

ማስጠንቀቂያ፡ ቀጥሎ የሚያነብቡት ታሪክ ሊረብሽዎት ይችላል በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ...