አለማዩ ገላጋይ ስለ አዲሱ መጽሐፉ—

Date:

ዝይን” ን ዳጎስ ብላ ስመለከት “ለካ ሰርቻለሁ፣ የሀገሬ ሥነ ጽሁፍ ውስጥ አለሁበት” የሚል ምስክርነት ለራሴ ተሰማኝ፣ ለመጀመሪያ ጊዜ!! አይጣበቅብኝ ፣ ለእብሪት አይዳርገኝ እንጂ አንዳንዴ ይሁን!

“ዝይን ” የሦስት ስራዎች ጥምር ናት፣ በፍቅር ሥም፣ ታለ እና ሐሰተኛው የአክሲዮኑ መስራቾች ናቸው።

ውበትና ጥራት ሲቲን ፋታ የነሳ ጉዳይ ሆኖ ይሄንን ውጤት አስገኝቷል። ሲቲን አመስግኑልኝማ!! ምስጋናው በሰፊው መድረክ ይቀጥላል። ደግሞምኮ “በፍቅር ሥም” ሲመረቅ ሁለት ለጣቂ ሥራዎች እንዳሉ ተለፍፎ፣ ለጥምረት ምርቃታቸው እንደምንገናኝ ቀጠሮ ተይዞ ነበር። እነሆ ያቺ የተቀጠበች ቀን ደርሳለችና እንገናኛለን!!

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ውጭ ምንዛሪ የሚያድኑ የሴራሚክ ምርቶች በቅርቡ ለገበያ ይቀርባሉ

ይህ የተገለፀው ኢትዮደር ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በ”Golden Tier...

የዓለም የቡና ገበያ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ መቀነሱ ተገለጠ

በዓለም አቀፍ ደረጃ በቡና አቅርቦት ላይ ተፈጥሮ የነበረው ስጋት...

አሜሪካ የኢራንን የጭነት መርከብን መያዟን አስታወቀች

በሆርሙዝ ወሽመጥ በኩል ወደ ኢራን ወደቦች የሚደረጉ እንቅስቃሴዎችን የዘጋችው...