አሐዱ ባንክ ለ6ኛ ጊዜ የደም ልገሳ መርሐ ግብር አከናወነ

Date:

አሐዱ ባንክ በይፋ ሥራ የጀመረበትን ፫ኛ ዓመት በዓል በማስመልከት ከሳሮ ኢትዮጵያ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር ክቡሩን የሰው ሕይወት ለመታደግ በአያሌው የሚያግዘውን የደም ልገሳ መርሐ-ግብር አካሒዷል፡፡

በዚህም ባንኩ ካሉት ስድስት ዕሴቶች አንዱ የሆነውን  ሰብአዊነት ተግባር ላይ አውሏል፡፡ ለ6ኛ ጊዜ በተካሔደው በዚህ የደም ልገሳ መርሐ-ግብር፤ ከዚህ በፊት ከተደረጉት አምስት የደም ልገሳዎች ከተሰበሰበው  ከፍ ያለ የደም መጠን በማስመዝገብ ሪከርድ ሰብሯል፡፡

የደም ልገሳ መርሐ-ግብሩ በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት  (ሐምሌ 10/2017 ዓ.ም) ሲከናወን፤ የአሐዱ:ባንክ የሥራ አመራሮች፣ ሠራተኞች፣ የሳሮ ኢትዮጵያ ፋውንዴሽን ኃላፊዎች እና የባንኩ እንደራሴዎች ደም በመለገስ ተሣትፈውበታል፡፡

አሐዱ:ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

“ቴዲ አፍሮ የኢትዮጵያን ሙዚቃ ቀይሮታል!” — ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ

በ"ወቸው ጉድ" ፖድካስት ላይ እንግዳ ሆነው የቀረቡት ፕሮፌሰር ብርሃኑ...

የኢራን ጦር የሆርሙዝ ወሽመጥን በድጋሚ መዝጋቱን የአገሪቱ መገናኛ ብዙኃን ዘገቡ

የኢራን መገናኛ ብዙኃን የአገሪቱ ጦር የሆርሙዝ ወሽመጥን ዳግም መቆጣጠር...

ዋን ፕላኔት ኢንተርናሽናል ስኩል 20ኛ ዓመት ክብረ በዓል

ዋን ፕላኔት ኢንተርናሽናል ስኩል 20ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን አስመልክቶ...

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለ20 አትሌቶች  የማስጠንቀቂያ አውጥቷል

በውድድሩ ላይ ያልተገኛችሁ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይመለከታል የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ዓለምአቀፍ...