የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለ20 አትሌቶች  የማስጠንቀቂያ አውጥቷል

Date:

በውድድሩ ላይ ያልተገኛችሁ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይመለከታል

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ዓለምአቀፍ የአንድ ቀን አዲስአበባ ግራንድ ፕሪ ውድድር እየተካሄደ ይገኛል ።

ስለሆነም በውድድሩ ላይ ለመሳተፍ በርካታ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ተመዝግቧል ።

በዚህም መሰረት ተመዝግባችሁ ያልተሳተፋችሁ አትሌቶች ላይ ፌዴሬሽኑ አስፈላጊውን እርምጃ እንደሚወስድ በማሳሰብ ፣ከሰዓት በሚኖረው ውድድር ላይ እንድትሳተፉ በድጋሜ በጥብቅ እናሳስባለን ።

በተጨማሪም በከሰዓቱ ውድድር ላይ ከውድድሩ 2 ሰዓት ቀድማቹህ የማትገኙ እና በውድድሩ የማትሳተፉ አትሌቶች  ፌዴሬሽኑ  ከባድ የዲስፒሊን እርምጃ እንደሚወስድ አናሳውቃለን

በተጨማሪም በተገኘው መረጃ በውድድሩ ለመሳተፍ ከተመዘገቡት 25 አትሌቶች ውስጥ በውድድሩ የተሳተፉት አምስት ብቻ መሆናቸው ታውቋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የአህጉሪቱን የርስ በርስ ንግድ ልውውጥ 250 ቢሊዮን ዶላር ለማድረስ ታቀደ

የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና ዋና ፀሐፊ ዋምኬሌ ሜኔ...

በሆርሙዝ ወሽመጥ የሚያልፉ መርከቦች ክፍያ መፈጸም አይጠበቅባቸውም

አሜሪካ እና ኢራን በተስማሙበት የመግባቢያ ሰነድ መሠረት በሆርሙዝ ወሽመጥ...

እስራኤል ጦሯ በደቡብ ሊባኖስ እንደሚቆይ አስታወቀች

የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር እስራኤል ካትዝ እንደተናገሩት፤ በአሜሪካ እና በኢራን...

ኧረ ፋታ ስጡን?!

መንግስት ግን" ምን ሁኑ ?" ሊለን ነው :: አጀንዳ...