የመምህራን ደሞዝ እና የትምህርት ጥራት ጉዳይ ⵑⵑ

Date:

የመምህራን ደሞዝ በጊዜ አለመከፈል ለተማሪዎች ውጤት ማሽቆልቆል መንስኤ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ያስጠናው ጥናት አመላከተ

በአንዳንድ አካባቢዎች መምህራን ስላልተደገፉና የሦስት ወር ደሞዝ ያልተከፈላቸው በመሆኑ ለተማሪዎች ውጤት ማሽቆልቆል አንዱ ምክንያት መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ያስጠናው ጥናት አመላከተ፡፡

በትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ፕሮግራሞችና መሻሻል መሪ ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዮሃንስ ወጋሶ የጥናት ውጤት አስመልክተው እንደገለጹት በአንዳንድ አካባቢዎች መምህራን ወደ ክፍል አለመግባት፣ በፍላጎት አለማስተማር እና የሦስት ወር ደሞዝ ያልተከፈላቸው አስተማሪዎች መኖር ለተማሪዎች ውጤት መቀነስ በምክንያትነት ተጠቅሷል፡፡

የተማሪዎች ለፈተና ከቦታ ቦታ መጓጓዝና ምቹ ባልሆነ ሁኔታ መቅረብ በውጤት ላይ አሉታዊ ሚና እንዳለው የጋዜጣ_ፕላስ ዘገባ ያሳያል ፡፡

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ከ989 ሚሊዮን ብር በላይ የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

የጉምሩክ ኮሚሽን ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 3 ቀን 2018...

“እኔ እስካለሁ ድረስ ኢራን የኑክሌር መሣሪያ ባለቤት አትሆንም!”

የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ትናንት ሰኔ 5 ቀን...

አገር እንዲህ ዓይንህን ለአፈር ይባላል?

በተጀመረው የአለም ዋንጫ ደቡብ አፍሪካ በሜክሲኮ መሸነፏን ተከትሎ አፍሪካ...

አሜሪካ እና ኢራን የመጀመሪያ ደረጃ ስምምነት በ24 ሰዓት ውስጥ እንደሚፈራረሙ ፓኪስታን አስታወቀች

ዩናይትድ ስቴትስ እና ኢራን በሰላም ድርድሩ ማዕቀፎች ላይ መስማማታቸውን...