የአፍሪካ ሴቶች ሰላም እና ደህንነት ኢንስቲትዩት አዉደ ጥናት አካሄደ

Date:

የአፍሪካ ሴቶች ሰላም እና ደህንነት ኢንስቲትዩት  የሴቶችን ሰላም ለማስጠበቅ የሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ አዉደጥናት በዛሬዉ እለት አካሂዷል።

በመድረኩ ላይም የሚወጡ የህግ ማዕቀፎች እንዳሉ ሆነዉ ተግባራዊነታቸዉ በመላላቱ በሴቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶች መበራከታቸዉ ተነስቷል።

ተቋሙ ሴቶች በተለያዩ መድረኮች ላይ ተሳታፊ እንዲሆኑ እና ባሉበት ሁሉ ሰላማቸዉ ሊጠበቅ እንደሚገባ አሳስቧል።

በመድረኩ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ለሰላም ግንባታ ያላቸው ሚና እና የሴቶች የሰላም ግንባታ እና የፖሊሲ ማዕቀፎች ላይ ያተኮሩ እና ሌሎችም ጥናቶች ቀርበዋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በመንገድ የትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ

አደጋው የደረሰው ነሐሴ 18 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ...

ከ12ኛ ክፍል ተፈታኞች  565 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ አላሳለፉም

በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና በተመዘገበው ውጤት...

የአማርኛ ቋንቋ እውነተኛ ምንጭ ቤተ መንግሥት ሳይሆን ሕዝብና ሠራዊት ነው

በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የአማርኛ ቋንቋ ማበልጸጊያ ተቋም አዘጋጅነት ከስድስት...