የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር 90 ዓመት የምስረታ በዓል እየተከበረ ነው

Date:

በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀስላሴ የቀይ መስቀል ማህበር የፎቶ ግራፍ አውደ ርዕዩን ከፍተዋል።

ዕለቱ  “ለዘጠና ዓመታት የተሻገር የሰብዓዊ አገልግሎት አሻራ” በሚል መሪ ሀሳብ  ነው እየተከበረ የሚገኘው።

ማህበሩ ዘጠና ዓመቱን ሲያከብር የተጓዘበትን የሰብዓዊ ድጋፍ አገልግሎት በፎቶና በምስል ለዕይታ ቀርቧል።

በበጎ ፍቃድ አገልግሎት ለተሳተፉ ተቋማትና በጎ ፍቃደኞች እውቅና እንደሚሰጥ የተቋሙ የስራ ሃላፊ ተናግረዋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የአርቲስት ጥላሁን ገሠሠ መታሰቢያ ሐውልት ተመረቀ

ለኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ዕድገት ወደር የሌለው አስተዋጽኦ ላበረከተውና የሙዚቃው...

ሕወሓት ድብረጺዮንን የክልሉ ፕሬዚዳንት አድርጎ መረጠ

የክልሉ ፕሬዚዳንት ተደርገው የተመረጡት  ድብርጺዮን ገ/ ሚካዔል (ዶ/ር)  ቃለ...

” ኢራን ከምድረ ገጽ ትጠፋለች ” – ትራምፕ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከፎክስ ኒውስ ቴሌቪዥን ጋር ቃለ...

የአርበኞች ድል መታሰቢያ እና የዛሬው ትውልድ ለሕብረት ያለው አቋም

የጥንት ኢትዮጵያዊያንአርበኞች ድል 85 ኛው ዓመት መታሰቢያ ሚያዚያ...