ሰበር:- የቴዲ አፍሮ አልበም  ተለቋል !!!

Date:

የድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) 5ኛ አልበሙ ኢቶሪካ  በ08-08 2018 ዓ.ም አሁን ከቀኑ 8 ሰዓት ላይ በድምጻዊው ይፋዊ የዩቲዩብ ገጹ (www.youtube.com/TeddyAfroOfficial)  ተለቋል!!!

5ኛ ዘፈኑ : – ስምምነን / ጉራጌ /( ( 5 : 26 )

ግጥም እና ዜማ ፡- ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)
ሙዚቃ ቅንብር ፤ ሚክሲንግና ኪቦርድ ፡- በረከት ተስፋዝጊ (ቤኪ)
ሳክስፎን ፡- ያሬድ ተፈራ
ሊድ ጊታር ፡-በረከት ተስፋዝጊ (ቤኪ) ማሲንቆ ፡- ወንድሜነህ ክፍሌ
ማስተሪንግና ተጨማሪ ድምፅ ቅጂ ፡- ማሩ አለማየሁ (ማርቭን)
ተቀባዮች ፡- ምኞት ሀይሉ ዲጄ ዊሽ ፥ አለማየሁ ደሊል ፥ አዲስ ጉርሜሳ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

“ቴዲ አፍሮ የኢትዮጵያን ሙዚቃ ቀይሮታል!” — ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ

በ"ወቸው ጉድ" ፖድካስት ላይ እንግዳ ሆነው የቀረቡት ፕሮፌሰር ብርሃኑ...

የኢራን ጦር የሆርሙዝ ወሽመጥን በድጋሚ መዝጋቱን የአገሪቱ መገናኛ ብዙኃን ዘገቡ

የኢራን መገናኛ ብዙኃን የአገሪቱ ጦር የሆርሙዝ ወሽመጥን ዳግም መቆጣጠር...

ዋን ፕላኔት ኢንተርናሽናል ስኩል 20ኛ ዓመት ክብረ በዓል

ዋን ፕላኔት ኢንተርናሽናል ስኩል 20ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን አስመልክቶ...

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለ20 አትሌቶች  የማስጠንቀቂያ አውጥቷል

በውድድሩ ላይ ያልተገኛችሁ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይመለከታል የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ዓለምአቀፍ...