ሰደድ እሳት በሶሪያ

Date:

በሰሜን ምዕራብ ሶሪያ የተቀሰቀሰው ሰደድ እሳት ተስፋፍቶ መቀጠሉ ተገለፀ።

ሰደድ እሳቱ በቃስታል ማፍ ከተማ የተቀሰቀሰ ሲሆን እስካሁን ከ10ሺ ሄክታር በላይ ወደ አመድነት መቀየሩ ተነግሯል።

28 ቦታዎችን ያዳረሰውን ሰደድ እሳት ለማጥፉት በርካታ ርብርብ እየተደረገ እንደሚገኝ ሳና የተሰኘው የሀገሪቱ ዜና አገልግሎት አስታውቋል።

በሰደድ እሳት አደጋው እስካሁን የተጎዱ ንፁሀን አለመኖሩ የተገለፀ ሲሆን እሳቱን ለማጥፉት ርብርብ ሲያደርጉ የነበሩ ስምንት ሰራተኞች ከፊል ጉዳት አጋጥሟቸዋል።

ሰደድ እሳቱን ለማጥፋት ቱርክን ጨምሮ ሌሎች ሀገራት ርብርብ እያደረጉ ይገኛሉ ሲል የዘገበው አናዶሉ ነው።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ጥቃት አድራሹ ከካሊፎርኒያ መሆኑን ትራፕ ገለፁ

ትናንት ቅዳሜ ምሽት በዋይት ሃውስ የጋዜጠኞች ማኅበር የእራት ግብዣ...

በኬንያ የመንገደኞች አውሮፕላን ከመስመሩ ወጥቶ ተከሰከሰ

ዛሬ ረፋድ ላይ በኬንያ ማንዴራ የአውሮፕላን ማረፊያ አንድ...

አቶ ጀማል አህመድ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ተጨማሪ 26 ሚሊየን ብር ሰጡ

አቶ ጀማል አህመድ ባሳለፍነው ወር ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ  ከሰጠው...

“የቻይና-አፍሪካ የምርምር ማዕከል”በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሊከፈት ነው

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከቻይና-አፍሪካ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር "የቻይና-አፍሪካ የምርምር...