በመዲናዋ የ2018 ትምህርት ዘመን የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ዛሬ ሐምሌ 01 ቀን ይጀመራል

Date:

የመጀመሪያ ቀን መደበኛ ትምህርት መስከረም 05 እንደሚጀመር ተገልጿል

በአዲስ ከበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 ትምህርት ዘመን የነባር እና የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ዛሬ ሐምሌ 01/2017 ዓ.ም እንደሚጀመር የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል።

በዚህ መሠረት በትምህርት ቢሮው ሥር ባሉ የመንግሥት፣ የግል እና በሌሎች የተያዙ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ ደረጃ፣ መካከለኛ ደረጃ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በ2018 ትምህርት ዘመን የትምህርት ቀናት መቁጠሪያ (የትምህርት ካላንደር) ካላንደርን ይፋ ተደርጓል፡፡

በዚህም የ2018 ትምህርት ዘመን የነባር እና የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ከሐምሌ 01 እስከ ነሐሴ 23/2017 ዓ.ም እንደሚከናወን ካላንደሩ አመላክቷል።

እንዲሁም የ2018 ትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ቀን መደበኛ ትምህርት መስከረም 05/2018 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑ ተገልጿል።

(አሐዱ ሬድዮ)

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የኮሪያ ዘማቾች ያስመዘገቡት አኩሪ ታሪክ በዓለም ሲታወስ ይኖራል

75ኛ ዓመት የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ በዓል አዲስ አበባ በሚገኘው...

አሜሪካ በጣለችው የባህር ላይ እገዳ ሳቢያ ኢራን 4.8 ቢሊዮን ዶላር አጣች

በአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትዕዛዝ በኦማን ባህረ ሰላጤ ላይ...

ኢሕአፓ ሊያካሂድ የነበረውን ሰላማዊ ሰልፍ ማራዘሙን አስታወቀ

የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ሚያዚያ 30 ቀን 2018...

እሁድ መንገዶች ለተሽከርካሪዎች ዝግ ይደረጋሉ

መነሻውንና መድረሻውን መስቀል አደባባይ የሚያደረገው ዓለም አቀፉ የዛይድ የበጎ...