በመዲናዋ 100 ኪዮስኮችን ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

Date:

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ፋውንዴሽንና የተባበሩት መንግሥታት የሰፈራ ፕሮግራም (UN-Habitat) በ300,000 ዶላር 100 ኪዮስኮችን (አነስተኛ ሱቆች) ለመገንባት የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ አደረጉ።

ለዚህ ፕሮጀክትም ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራና ክህሎት ቢሮ እና ከመስሪያ ቦታዎች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ ጋር የአራትዮሽ ስምምነት ተደርጓል።

የሚገነቡት ኪዮስኮች በከተማዋ በሚገኙ 11ዱም ክፍለ ከተሞች በተመረጡ ወረዳዎች ውስጥ ለሚገኙ 200 ከስደት ተመላሽ ለሆኑ ዜጎችና የከተማዋ ነዋሪዎች የሥራ ዕድል ለማመቻቸት ታቅዷል።

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ፋውንዴሽን ለዚህ ፕሮጀክት 200 ሺ ዶላር ፈሰስ ሲያደርግ የተመድ የሰፈራ ፕሮግራም 100 ሺውን ሸፍኗል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ዜጋዬ ተገድሏል ያለችው ጋና ከደቡብ አፍሪካ ጋር ዲፕሎማሲያዊ ውዝግብ ውስጥ ገባች

አንድ ጋናዊ በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ ካለው ፀረ ስደተኞች ተቃውሞ...

«የማይናገረው ልዑል» መጽሐፍ በታላቅ ድምቀት ሊመረቅ ነው

ደራሲ መሠረት ክንፈ ኃይሌ ከኦቲዝም ጋር ከሚኖረው ልጇ ልዑል...

በኢትዮጵያ እና በኬንያ ድንበር የሚደረግ ንግድ በገንዘብ መጠን ተገደበ

የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር በኢትዮጵያ እና በኬንያ ድንበር የሚከናወነውን...

(IMF) ከ460 ሚሊዮን ዶላር በላይ ብድር አፀደቀ

አዳዲስ ብድር በመውሰድ ረገድ ጥንቃቄ እንድታደርግ ኢትዮጵያን ያስጠነቀቀው IMF...