በጎማቸው ጭቃ በመያዝ መንገድ ያበላሹ 14 አሽከርካሪዎች ተቀጡ

Date:

በአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን የቦሌ ቅ/ጽ/ቤት በላከው መረጃ እንዳስታወቀው  በክፍለከተማው በተሽከርካሪ መንገዶች ላይ ተረፈ ምርንትን መንገድ ላይ በማንጠባጠብ  እና በጎማ ጭቃ  በማበላሸት ለፍሰት እንቅፋት የፈጠሩ አሽከርካሪዎች ላይ ጥብቅ ቁጥጥር በማድረግ 14 አሸከርካሪዎችን መቅጣቱን አስታውቋል።

መንገዱ የተበላሸው በቦሌ አየር መንገድ ጀርባ፣ ቡልቡላ፣ ሪፌንቲ አደባባይና ቦሌ ሆምስ አካባቢዎች ሲሆን ያበላሹትን መንገድ እንዲያጥቡ መደረጉንም መረጃው ጠቁሟል።

መሰል ቁጥጥሩም በኮንስትራክሽን አካባቢዎች በጎሮ፣ አርሴማ ጸበልና ወረገኑ አካባቢ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም  ታውቋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በጤና አገልግሎት ማስታወቂያዎች ላይ የሕመምተኞችን ምስክርነት መጠቀም ተከለከለ

የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ባወጣው አዲስ መመሪያ መሠረት በኢትዮጵያ ውስጥ...

ሴቶችን በቤት ውስጥ በማገዝ  መልካም ማህበረሰብ መፍጠር ተጀምሯል

በቤት ውስጥ የሚሠሩ ተግባራትን ተከፋፍሎ በመሥራት ሴቶችና እናቶችን መደገፍ...

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ

የእግዚአብሔር ሕዝብ ጉባኤ፣ የጌታችንና የመድኀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አካልና የመንፈስ...

በመቅደላ ጦርነት ጊዜ የተዘረፉ ቅርሶች ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል

በመቅደላ ጦርነት ጊዜ የተዘረፉ የአጼ ቴዎድሮስ የፀጉር ቁንዳል እና...