ትግስት አሰፋ ሪከርድ በማሻሻል አሸነፈች !

Date:


የ2026 የለንደን ማራቶን ውድድር ሲካሄድ በሴቶች ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትግስት አሰፋ በበላይነት አጠናቃዋለች።

አትሌት ትግስት አሰፋ ውድድሯን 2:15:41 በሆነ ሰዓት በአንደኝነት ማጠናቀቅ ችላለች።

አትሌት ትግስት አሰፋ ባለፈው አመት በራሷ ተይዞ የነበረውን በሴቶች ብቻ የአለም የማራቶን ሪከርድን (2:15:50) በ 2:15:41 በሆነ ሰዓት መስበር ችላለች።

አትሌት ትግስት አሰፋ በተከታታይ አመታት የለንደን ማራቶን ውድድር አሸናፊ ሆናለች።

በወንዶች ኬንያዊው አትሌት ሴባስቲያን ሳው 1:59:29 በሆነ ሰዓት የአለም ሪከርድ በመስበር ማሸነፍ ችሏል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በከተማዋ ከ24 ሺህ በላይ ንቁ የግንባታ ፈቃድ ያላቸው ሳይቶች መኖራቸው ተገለፀ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚደርሰውን የህይወትና የንብረት ጉዳት ለመቀነስ የቁጥጥርና የግንዛቤ...

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ለሕክምና በወሰደችው መድኃኒት ምክንያት ከውድድር ታገደች

የቀድሞዋ የሁለት ጊዜ የዓለየቀድሞዋፒዮኗ ኢትዮጵያዊቷ ጉዳፍ ፀጋይ ከውድድር በፊት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ እውቅና ሊሰጣቸው ነዉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እውቅና የሚያገኙት የጎርጎርጎረሳዉያኑ 2026 በሞሮኮ...