አርሰናል ዴንማርካዊውን ኢንተርናሽናል የብሬንትፎርድ አምበል ክርስቲያን ኖርጋርድን በ£10m እና £5m ተጨማሪ ስምምነት ማስፈረሙን ይፋ አድረጎዋል።
የተከላካዩ አማካዩ የሚኬል አርቴታ የክረምቱን የዝውውር መስኮት ሶስተኛ ፈራሚ መሆን ችሏል።
ክርስቲያን ኖርጋርድ በአርሰናል ቤት 16 ቁጥር መለያ ይለብሳል።ኖርጋርድ ለብሬንትፎርድ 192 ጨዋታዎች ሲያደርግ 13 ግቦችን ማስቆጠር ችሏል።
ከ31 አመቱ ግብ ጠባቂ ኬፓ አሪዛባላጋ እና ከሌላኛውን የተከላካይ አማካኝ ማርቲን ዙቢሜንዲ በመቀጠል የአርሰናል የክረምቱ ሶስተኛ ፈራሚ በመሆን ኤምሬትስ ደርሷል።
